ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ስምንት የዘፈን ክሊፖችን የያዘ የሳያት ደምሴ ቪሲዲ በሩብ ሚሊዮን ብር ተዘጋጅቶ በቅርቡ ለገበያ እንደሚቀርብ ናሆም ሪከርድስ ገለፀ፡፡ የሳያት ደምሴ ክፍል ሶስት የሙዚቃ አልበም ቪሲዲ 237.543 ብር ወጪ የተደረገበት ሲሆን፤ ከ87 በላይ ባለሙያዎችን አሳትፏል፡፡ቪሲዲውበአቀራረባቸው የተለዩ እንዲሆኑ ከፍተኛ ጥረት የተደረገባቸው ስምንት ክሊፖች…
Read 1597 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ሄሎ ኢትዮጵያ” የተሰኘው ፊልም ላይ ውይይት እንደሚያደርግ “ሲኔ ክለብ ደአዲስ” አስታወቀ፡፡ ውይይቱ የሚቀርበው ማክሰኞ ማምሻውን ፒያሳ አትክልት ተራ አካባቢ በሚገኘው አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴ ነው፡፡
Read 1319 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በባህል ላይ ያተኮረው እና አዚዶልፕ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ያሰራው “ጢባጢቤ” የተሰኘ የዳንስ ድራማ ፊልም ሰኞ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ ፊልሙ በ7D እና 5D ካሜራ የተቀረፀ ነው ተብሏል፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት የሚመረቀውን ፊልም ፅፋ ያዘጋጀችው ቅድስት ይልማ ስትሆን…
Read 1818 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሻሸመኔ ከተማ ኪነጥበባት አፍቃሪዎች የተቋቋመው “ከአድማስ ፊት” 39ኛ ዝግጅቱን ነገ ከሰዓት በኋላ በከተማይቱ የባህል አዳራሽ እንደሚያቀርብ ገለፀ፡፡ አርቲስት ንዋይ ደበበ የክብር እንግዳ ይሆንበታል ተብሎ በሚጠበቀው ዝግጅት የማህበሩ አባል የሆነው ቢኒያም ማሞ “አብዶሽ” የተሰኘ አዲስ ረዥም ልቦለዱን ያስመርቃል፡፡ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን…
Read 1771 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዳማ ከተማ የተቋቋመው የሠዐሊያንና ቀራፂያን ማህበር ትናንት ከሰዓት በኋላ የመመሥረቻ ዝግጅቱን በቲታስ ኢንተርናሽናል ሆቴል እና በፖላስ ሆቴል አቀረበ፡፡ 35 አባላት ያሉት ማህበር ዝግጅት ማቅረቡን እስከ ነገ እንደሚቀጥል የማህበሩ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፎቶግራፈር ንጉሤ ተሾመ ለዝግጅት ክፍላችን ገልፀዋል፡፡ ማህበሩ በፎቶግራፍ፣ ሥዕልና…
Read 1989 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ላለፉት አምስት አመታት በአክሱም ፒክቸርስ እየተዘጋጀ በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ሲደመጥ የቆየው “ኢትዮፒካ ሊንክ” የመዝናኛና መረጃ ዝግጅት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን፣ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርና በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በቀረበበት ቅሬታዎች ምክንያት ተዘጋ። ዝግጅቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ዜና መዋዕል ለአድማጮች…
Read 2865 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና