ኪነ-ጥበባዊ ዜና
,በወጣት ከያንያን ተቋቁሞ ወጣትና አንጋፋ ገጣሚያን፣ ሙዚቀኞች እና ሌሎች የኪነጥበባት ባለሙያዎች ሥራዎቻቸውን የሚያቀርቡበት “ግጥምን በጃዝ” 12ኛ ዝግጅቱን ረቡዕ ያቀርባል፡፡ ከእለት እለት የአቅራቢዎቹና የታዳሚዎቹ ቁጥር እየጨመረ የመጣው “ግጥምን በጃዝ”፤ ዝግጅቶቹን በዋቢሸበሌ ሆቴል እያቀረበ ሲሆን ለዝግጅቱም የሆቴሉ ባለቤቶች የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ንጉሣውያን ቤተሰብ…
Read 770 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 07 July 2012 11:17
“ብራና አሳታሚ” ዛሬ መፃሕፍት ያስመርቃል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
የቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ እህት ኩባንያ የሆነው “ብራና አሳታሚ” ያሳተማቸውን ሰባት መፃሕፍት ዛሬ እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡ የአሳታሚ ድርጅቱ የአርትኦት ክፍል ሃላፊ አቶ ባየልኝ አያሌው ለዝግጅት ክፍላችን እንደገለፁት፤ ከመፃሕፍቱ መካከል በሶማሊኛ የተፃፉ የልጆች መፃሕፍት ይገኙበታል፡፡ አድራሻውን ቦሌ ፍላሚንጐ እና ለገሃር አካባቢ በሚገኘው…
Read 1110 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በኢትዮጵያና አሜሪካ ሙዚቀኞች ጥምረት የሚንቀሳቀሰው ደቦ የሙዚቃ ባንድ፤ የመጀመሪያ አዲስ አልበሙን ለዓለም ገበያ እንደሚያቀርብ ተገለፀ፡፡ አልበሙ “ደቦ ባንድ” የሚል መጠሪያ የተሰጠው ሲሆን ከሚቀጥለው ማክሰኞ ጀምሮ በሲዲ፤ በኤልፒ እና በተለያዩ የዲጂታል ፎርማቶች ለገበያ እንደሚቀርብ ያመለከተው ኤንፒአር የተባለ ድረገፅ፤ አልበሙ “የፍቅር ወጋገን”፣…
Read 979 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከሳምንት በፊት ከኬቲ ሆልምስ ጋር ለአምስት ዓመት የዘለቀ ትዳሩ የፈረሰበት ቶም ክሩዝ፤ ለከፍተኛ የኑሮ ቀውስ መዳረጉን ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ ኬቲ ሆልምስ ለፍርድ ቤት ባስገባችው የክስ ማመልከቻ፤ ቶም ክሩዝን ለመፍታት የወሰነችው ከቤተሰቡ ይልቅ “ሳይንቶሎጂ” ለተባለው ሃይማኖቱ ያልተገባ ትኩረት አብዝቷል በሚል ምክንያት መሆኑን…
Read 1062 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ዘ አሜዚንግ ስፓይደር ማን” ባለፈው ማክሰኞ በሰሜን አሜሪካ ሲታይ በአንድ ምሽት 35 ሚሊዮን ዶላር በማስገባት አዲስ ሪከርድ አስመዝገበ፡፡ ፊልሙ ከአምስት ዓመት በፊት በ27.9 ሚሊዮን ዶላር “ትራንስፎርመርስ” የተባለው ፊልም ያስመዘገበውን የ27.9 ሚሊዮን ዶላር ሪከርድ ነው የሰበረው፡፡ እስከ ነገ እሁድ ድረስ የፊልሙ…
Read 1320 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከ30ኛው ኦሎምፒያድ ጋር ተያይዞ በሚከናወነው ዓለም አቀፍ የለንደን ፌስቲቫል ላይ የሚሳተፈው ኢትዮጵያዊ ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም አገራችን የሯጮች ብቻ ሳይሆን የገጣሚዎችም አገር ናት ሲል ተናገረ፡፡ ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም ከ204 የኦሎምፒክ ተሳታፊ አገራት የተውጣጡ ገጣሚዎች በሚሳተፉበትና የለንደን ፌስቲቫል ዝግጅት አካል በሆነው “ዘ…
Read 2040 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና