ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“የአባታችን ጓዳ” በሚባል ድርጅት ለሚረዱ ህፃናት ገቢ ማሰባሰቢያ “ዋትስ አውት” ያዘጋጀው ባዛር ትናንት ተከፈተ፡፡ ከጠዋቱ አራት ሰዓት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት ክፍት ሆኖ በሚቆየው ባዛር፤ ልዩ ልዩ የጌጣ ጌጥ እና የእደ ጥበብ ምርቶቻቸውን የሚያቀርቡ 25 ድርጅቶች ይሳተፉበታል፡፡ “የአባታችን ጓዳ” የተባለው…
Read 2981 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአበባ ግርማይ ወልደ ሥላሴ የተፃፈው “መውስቦ” የትግርኛ ልቦለድ መፅሐፍ ለንባብ የበቃ ሲሆን በመጪው ረቡዕ አዲስ አበባ በሚገኘው ራስ ሆቴል ከቀኑ 10፡30 እንደሚመረቅ ፀሐፊዋ አስታወቁ፡፡ መጽሐፉ ነሐሴ 15 ቀን ሊመረቅ ታስቦ የነበረ ቢሆንም በእለቱ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በማረፋቸው ምርቃቱ ተሠርዟል፡፡…
Read 3296 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሲድኒ ሼልደን “The Sands of Time” በሚል በእንግሊዝኛ የፃፈው መጽሐፍ በሙሉ ቀን ታሪኩ “ጦሰኛው ማፍያ” ተብሎ የተተረጎመ ሲሆን ሰሞኑን ለሽያጭ ቀርቧል፡፡ ፋር ኢስት ትሬዲንግ ያሳተመውን ልብ ሰቃይ ልቦለድ እያከፋፈለ ያለው ዩኒቲ መፃሕፍት መደብር ነው፡፡ መጽሐፉ ካሁን ቀደም “እጣ ፈለግ” ተብሎ…
Read 5744 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ባክስትሪት ቦይስ ከሰባት ዓመታት መራራቅ በኋላ በድጋሚ የሙዚቃ ቡድናቸውን በማቀናጀት መስራት ጀመሩ፡፡ ለ20 ዓመታት አብረው የሰሩት “ባክስትሪት ቦይስ” ሰባተኛ አልበማቸውን በመስራት ላይ ሲሆኑ በ2013 ለገበያ እንደሚበቃ አስታውቀዋል፡፡ በ1990ዎቹ ከፍተኛ ዓለም አቀፍ እውቅና የነበራቸው “ዘ ባክስትሪት ቦይስ” ሰሞኑን “ክሪስማስ ታይም ኤጌን”…
Read 4224 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ18 ዓመቱ ጀስቲን ቢበር እና የ20 ዓመቷ ሴሊና ጎሜዝ ከሳምንት በፊት የፍቅር ግንኙነታቸውን በማቋረጥ መለያየታቸውን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ ባለፈው ሳምንት ሴሊና ጎሜዝ በሁለቱ መካከል የነበረው ግንኙነት እጅግ እየተወሳሰበ መምጣቱንና ጀስቲን ቢበር ለፍቅራቸው እንደማይታመን መጠርጠሯን በመግለፅ ለመለያየት ቀድማ መወሰኗን “ዘ ፒፕል” መጽሔት…
Read 8328 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ቶኒ ብራክስትን የተዘፈቀችበት የ50 ሚሊዮን ብር እዳ ንብረቷን እያሸጠባት መሆኑን ሮይተርስ ዘገበ፡፡ ከ1989 ጀምሮ በሙዚቃ ሙያዋ ያሳለፈችው ሙዚቀኛዋ ፤ በዘፈን ደራሲነት፣ በፕሮዱዩሰርነትና በተዋናይነት ከፍተኛ ስኬት እና ክብር ያገኘች ስትሆን 6 የግራሚ፤ 7 የአሜሪካን ሚዩዚክ አዋርድ እና 5 የቢልቦርድ ሽልማቶችን ሰብስባለች፡፡
Read 5347 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና