Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 24 November 2012 12:23

“ጥላ ከለላዬ” ማክሰኞ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በአኮርድዮን ዘፈኖቹ የሚታወቀው የእውቁ ድምፃዊ ፍሬው ኃይሉ ልጅ ዳዊት ፍሬው “ጥላ ከለላዬ” በሚል ርእስ ያሳተመውን አልበም የፊታችን ማክሰኞ ከቀኑ 11 ሰአት በሀገር ፍቅር ትያትር ቤት እንደሚያስመርቅ ገለጠ፡፡ በሙዚቃ መሳርያ ብቻ የተቀናበሩት ዜማዎች የጥላሁን ገሠሠን፣ የፍሬው ኃይሉን፣ የማህሙድ አህመድን፣ የምኒሊክ ወስናቸውን…
Rate this item
(1 Vote)
“ይሳቃል” ኢንተርቴይመንት፣ ሰላም ኢትዮጵያ እና አዲስ አበባ የሚገኘው የስዊድን ኤምባሲ “ሰላም ፌስቲቫል” የተሰኘ የሙዚቃ ድግስ ሊያቀርቡ ነው፡፡ ህዳር 28 እና ህዳር 29 በአዲስ አበባ በሚካሄደው ፌስቲቫል ላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ሙዚቀኞች እና ኢትዮጵያውያንም ይገኛሉ ተብሏል፡፡ ከትናንት ወዲያ በስዊድን ኤምባሲ ይህንኑ…
Rate this item
(9 votes)
“አፄ ቴዎድሮስ አጫጭር ታሪኮች” እየተነበበ ነውየዛሬ 40 ዓመት ሲታተም ከፍተኛ “የሚያቃጥል ፍቅር” ልብወለድ መጽሐፍ እንደገና ታትሞ ለንባብ በቃ፡፡ “እግረ ፀሐይ ከዶክተርነት ወደ ሴተኛ አዳሪነት ለምን ተዛወረች” የሚል ጥያቄ በማንሳት የሚተርከው መፅሐፍ እድሜአቸው ከ18 አመት በታች ላሉ ሕፃናትና ነፍሰ ጡሮች ማንበብ…
Rate this item
(1 Vote)
ከጥቅምት 28 ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲካሄድ የቆየው “ከለርስ ኦፍ ዘ ናይል” ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል በአስር ዘርፎች ሽልማት በመስጠት ባለፈው እሁድ ምሽት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ተጠናቀቀ፡፡ ብሉ ናይል ፊልም እና ቴሌቪዥን አካዳሚ ከኢትዮጵያ ፊልም ሰሪዎች ማህበር ጋር ባዘጋጁት ፌስቲቫል፤ 58…
Rate this item
(3 votes)
በወይዘሮ የውብማር አስፋው የተፃፈውና በሴቶች የትጥቅ ትግል ሚና ላይ የሚያተኩረው “ፊኒክሷ ሞታ ትነሳለች” መፅሐፍ በሚዩዚክ ሜይ ዴይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብና የውይይት ክበብ ለውይይት ይቀርባል ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በአምስት ኪሎው ብሔራዊ ቤተመዘክር የሚካሄደውን የሦስት ሠዓት ውይይት የሚመሩት የአዲስ አበባ…
Rate this item
(1 Vote)
ላለፉት አስር ዓመታት በየዓመቱ በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የአውሮፓ ፊልም ፌስቲቫል የዘንድሮ ዝግጅቱን ማቅረብ ጀመረ፡፡ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴ፣ በጣሊያን የባህል ተቋም እና በጎተ የጀርመን የባህል ተቋም እየቀረቡ ያሉት ፊልሞች ከተለያዩ የአውሮፓ ሐገራት የተውጣጡ ሲሆኑ በነፃ ለሕዝብ እየቀረቡ ናቸው፡፡ባለፈው ሰኞ “The…