ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዲስ አበባና በኒውዴልሂ በ2000 ተማሪዎች መካከል በተካሄደ ውድድር ያሸነፉ ስድስት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት የሚገኘውን ናሳ የጠፈር ምርምር ማዕከል ጎበኙ፡፡ ተማሪዎች ከሕዳር 16 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት ቀናት በማዕከሉ ባደረጉት ጉብኝት የጠፈር መንኩራኩሮችን እና የናሳ ቤተመዘክርን እንደጐበኙ ለማወቅ…
Read 4721 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ለታሪክ አድቨርታይዚንግ ፕሮዲዩስ ያደረገው የቢኒያም ወርቁ “አራቱ” የቤተሰብ ኮሜዲ ትያትር ነገ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ከቀኑ 8 ሰዓት እና ከምሽቱ 12 ሰዓት በሚመረቀው ትያትር ላይ ሳምሶን ታደሰ፣ ፍቃዱ ከበደ ማሞ፣ ቅድስት ገብረሥላሴ እና ራሄል ተሾመ ይተውናሉ፡!
Read 5200 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዲስ አበባ ለ60 ዓመት ጠንካራና ልዩ ሱስ የሚያስይዝ ግሩም የማሽን ቡና ለደንበኞቹ በማቅረብ የሚታወቀው ቶሞካ፣ ሳር ቤት አካባቢ “ጋለሪያ ቶሞካ” የተባለ ቡናና ስዕል የሚቀርብበት የጥበብ እልፍኝ እንደከፈተ አስታወቀ፡፡ ከትላንት በስትየ በአስር ሰዓት በሁለት ሰዓሊያን የተሳሉ ሃምሳ አንድ ስዕሎችን ለተመልካች በማቅረብ…
Read 5734 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የፊልም ባለሙያዋ ሊንድሴይ ሎሃን በዓል ባህርይዋ ሳቢያ ህይወቷ ሊቃወስ እንደሚችል ተገለፀ፡፡ የፊልም ተዋናይዋ በየቀኑ ሁለት ሊትር ቮድካ በመጠጣት መረን ለቃለች ያለው ቲኤምዜድ፤ ድረገፅ ወደ አዕምሮ ህክምና ተቋም መግባት እንደሚያስፈልጋት ገልጿል፡፡ ባለፈው ሳምንት በኒውዮርክ በሚገኝ የምሽት ክለብ ሰው ደብድባለች ተብላ በቁጥጥር…
Read 5902 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
50 ሴንት “ስትሪት ኪንግ ዘ ኢሞርታል” የተባለ አዲስ አልበሙን በመስራት ላይ እንደሚገኝ ኤምቲቪ ኒውስ ገለፀ፡፡ አልበሙ በ2003 ዓ.ም የወጣውን የመጀመርያ አልበሙን “ጌት ሪች ኦር ዳይ ትራይንግ” 10ኛ ዓመት ለማክበር ያዘጋጀው ነው፡፡ በዚህ አዲስ አልበም ስራው ላይ ራፐር ኤሚነም አስተያየት በመስጠት…
Read 7106 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የዓለማችንን 25 ከፍተኛ ተከፋይ ሙዚቀኞች ደረጃን የቀድሞው ራፕር፤ የሙዚቃ አሳታሚ ባለቤት እና ነጋዴ ዶ/ር ድሬ በአንደኛ ደረጃ እንደሚመራው ፎርብስ መፅሄት አስታወቀ፡፡ ዶ/ር ድሬ በ2012 በከፍተኛ ክፍያ አንደኛ ሊሆን የበቃው 100 ሚሊዮን ዶላር ገቢ በማግኘት ሲሆን “ቢትስባይድሬ” በተባለ የጆሮ ማዳመጫ ምርቱ…
Read 3758 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና