ኪነ-ጥበባዊ ዜና
" ሁሉም ሰው በልቡ ለማንም ማሳየት የማይፈልገው ቆሻሻ ይኖረዋል፡፡ ጥላቻ፣ ክፋት፣ ግልፍተኝነት፣ ራስን መውደድ ….. ብቻ አንዱ ይኖርበታል፡፡ ልዩነቱ ብዙዎቻችን ያ ባህሪያችን በአስገዳጅ ሁኔታ ፈንቅሎን ካልተገለጠ በስተቀር ንፁህ፣ ቅን እና ፍፁም እንደሆንን እናስመስላለን፡፡ " ጠበኛ እውነቶች በሜሪ ፈለቀ አምስተኛ ዕትም
Read 693 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአቶ ብሉጽ ፍትዊ የተዘጋጀውና የብዙ ዓመታት ድካምና ጥረት ውጤት እንደሆነ የተነገረለት፣ የአዲስ ኪዳን ግሪክኛ - አማርኛ መዝገበ ቃላት ስራ ተጠናቅቆ ለሕትመት መበቃቱ ተገልጿል። መዝገበ ቃላቱ የግሪክ አቡጊዳ፣ ሙዳየ ቃላትና አጠቃላይ የግሪክ ቋንቋን ታሪካዊ ዳራ እንደሚያቀርብ ተነግሯል። አቶ ብሉጽ የጤና እክል…
Read 1054 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ፒ ኤም ጂ ኤቨንትስ በአይነቱ ልዩና ደማቅ የሆነውን የአመቱ ትልቅ ኮንሰርት - ”አይዞን“ ያዘጋጀላችሁ ሲሆን፤ በእለቱም በሀገራችን ኢትዮጵያ አንጋፋ የሆኑት የአመቱን ምርጥ አልበም ያወጣው በብዙዎች ዘንድ የሚወደደው አብዱኪያር የተለያዩ ተወዳጅ ስራዎቹን ሲያቀርብልን፣እንዲሁም ተወዳጁና ተናፋቂው የሃገራችን ኮከብ ናቲ ማን ከረጅም የናፍቆት…
Read 682 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Read 415 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
"ክንፋም ከዋክብት" ቅጽ አንድ የግጥም መጽሐፍ ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ይመረቃል።
Read 916 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከሞቱ በኋላ ከፍተኛ ተከፋይ የሆኑ ዝነኞች! • ማይክል ጃክሰን ዓምና 115 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አግኝቷል እኛ አገር ሰውየው ወይም ሴትየዋ በህይወት እያሉ የቱንም ያህል ተወዳጅና ዝነኛ ቢሆኑም እንኳን፣ ከሞቱ በኋላ ሁሉም ነገራቸው የሚያከትም ይመስላል - ሃብታቸውም ዝናቸውም ስማቸውም፡፡ በተለይ አርቲስቶቻችን…
Read 690 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና