ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ወዳጅና ባለውለታ የነበሩትን የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ታሪክ የሚዘክር በድምፅና በምስል የተቀናበረ ኦዲዮ ሲዲ፣ በተወዳጅ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን የተዘጋጀ ሲሆን የፊታችን አርብ በጀርመን የባህል ማዕከል (ጎተ) እንደሚመረቅ ጋዜጠኛ እዝራ እጅጉ ገለፀ፡፡ የ68 ደቂቃ ርዝመት ያለው ይህ ሲዲ እንዲሰራ ምክንያት የሆነው ፕሮፌሰሩ…
Rate this item
(0 votes)
 በክላስ አክት ፊልም ፕሮዳክሽን እየተሰራ ዘወትር እሁድ ከምሽቱ 1፡30 የሚቀርበው “ትርታ” የተሰኘ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ነገ ምሽት በፋና ቴሌቪዥን እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ የድራማው ደራሲ ሶፎንያስ ታደሰ ሲሆን ዳይሬክተሩ ልዑል ተፈሪ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። በድራማው ላይ አንጋፋና ወጣት ተዋንያን የሚሳተፉበት ሲሆን ከነዚህም…
Rate this item
(0 votes)
 ዲላይት ኤቨንትና ፕሮሞሽን ከዘቢዳር ቢራ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “ፈታ አዲስ” የምግብና መጠጥ ፌስቲቫል፣ ዛሬና ነገ ቦሌ በሚገኘው ሞዛይክ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ በዚህ ፌስቲቫል ላይ በርካታ ክትፎ ቤቶች፣ የባህል ምግብ አዳራሾች፣ ጠጅ ቤቶችና ስጋ ቤቶች የሚሳተፉ ሲሆን ሰው እየበላና እየጠጣ በሀሴት አኩስቲክ…
Rate this item
(0 votes)
 በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈውና በወጣቶች የተመሰረተው ጃኖ ባንድ፤ “ለራስህ ነው” የተሰኘ አዲስ አልበም ከትላንት በስቲያ ለገበያ አቀረበ፡፡ የባንዱ አባላት ላለፉት ሁለት ዓመታት በእጅጉ እንደለፉበት የተነገረለት አዲሱ አልበም፤16 ዘፈኖችን ያካተተ ነው ተብሏል፡፡ በሮክና በአገርኛ የሙዚቃ ስልት የተቀመሩ ዘፈኖች የያዘው…
Rate this item
(0 votes)
 ሁለተኛው ዙር “ድርና ማግ” የኪነ ጥበብ ምሽት፣ የፊታችን ሐሙስ፣ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ መገናኛ በሚገኘው አፋረንሲስ ኢንተርናሽናል ሆቴል ይካሄዳል፡፡ መድረኩን የምታጋፍረው የፕሮግራሙ አማካሪ አርቲስት አዜብ ወርቁ ስትሆን ሰዓሊና ቀራጺ በቀለ መኮንን፣ ደራሲና ሀያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ፣ ገጣሚ ታገል ሰይፉ፣ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለና…
Rate this item
(0 votes)
የህፃናት መፅሐፍትን ለንባብ በማብቃት የሚታወቀው “ምንጭ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር” ከብዕር ማተሚያ ቤት” ጋር በመተባበር፣ አምስት የህፃናት መፅሐፍትን ሰሞኑን ለንባብ አብቅቷል፡፡ “እምነት ጠፋ፣” “ተገረምኩ”፣ “ክራሬን ሳምኳት”፣ “ለወገን ደራሽ” እና “ዛፎቹ ተገነደሱ” የተሰኙት የህፃናት መፃህፍቱ፤ተረቶችን በምስል አስደግፈው የያዙ ሲሆን ሁሉም በተረቶቹ…
Page 2 of 218