ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ወርሃዊው “ቃልና ቀለም” ሁለተኛ ዙር የኪነ ጥበብ ምሽት የፊታችን ማክሰኞ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በዋቢሸበሌ ሆቴል እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ ባለሙያዎች በምሽቱ በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር ዲስኩር፣ ገጣሚዎቹ የሻው ተሰማ (የኮተቤው)፣ ደራሲ ህይወት እምሻው፣ ዘላለም ምህረቱ፣ ዶ/ር ሙሉዓለም ተገኘወርቅ፣ ሙዚቀኛ ዘቢብ ግርማ፣ ገጣሚ ልሳን…
Read 2893 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በተለምዶ ቫላንታይንስ ዴይ በመባል የሚጠራው የፍቅረኞች ቀን ከትናንት በስቲያ በተለያዩ አገራት የተከበረ ሲሆን፣ አሜሪካውያን ከፍቅረኞች ቀን ጋር በተያያዘ በድምሩ 20.7 ቢሊዮን ዶላር ያህል ወጪ ማድረጋቸውንና ይህም በታሪክ ከፍተኛው ወጪ መሆኑን ፎርብስ መጽሄት ዘግቧል፡፡አሜሪካውያን በሃሙሱ የቫላንታይንስ ዴይ ለፍቅረኞቻቸው ውድ ጌጣጌጦችን፣ አበባዎችን፣…
Read 2997 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 16 February 2019 13:52
“በአንዳንድ ፊቶች ፊት” እና “ማተብ እና እንጀራ” የግጥም መድብሎች ተመረቁ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
የገጣሚና ጋዜጠኛ ሰለሞን ኃይለየሱስ “በአንዳንድ ፊቶች ፊት” የተሰኘ የግጥም መድበል ባለፈው ሰኞ ምሽት በራስ ሆቴል ተመረቀ፡፡ በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ ፀሐፌ ተውኔት፣ ደራሲና አዘጋጅ አያልነህ ሙላቱ በመፅሐፉ ላይ ስነ ፅሑፋዊ እይታ ያቀረቡ ሲሆን መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ዲስኩር አቅርበዋል፡፡ ገጣሚ…
Read 83 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ“መደመር” የግጥም ውድድር አሸናፊዎች ላፕቶፕና ዘመናዊ ሞባይል ተሸለሙ አዲስ አድማስ ጋዜጣ ከኢምር አድቨርታይዚንግ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “የመደመር” እና የፍቅር የኪነ ጥበብ ምሽት ባለፈው ሰኞ ምሽት በብሔራዊ ቴአትር ተካሄደ፡፡ በዝግጅቱ ላይ ጋዜጣው ባዘጋጀው “የመደመር” የግጥም ውድድር ከ1-3 የወጡ አሸናፊዎች ላፕቶፕና ዘመናዊ…
Read 2978 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በተክለ ኪዳን የተሰናዳውና “በመላው በዓለም ላይ ያለው የሰው ዘር በሙሉ መነሻቸው ኢትዮጵያ ናት በሚል ማጠንጠኛ የተዘጋጀው “የሚመጣው መከራና ፍርድ” ለንባብ በቃ፡፡ መፅሀፉ በዋናነት ኢትዮጵያዊነት ከአዳምና ሄዋን ጀምሮ የነበረና ከእግዚአብሔር የተሰጠ መሆኑን የሚያትት ሲሆን ከእግዚአብሔር የሆነውን እውነት፣ እውቀት፣ ምስጢረትና ትንቢቶችን ለትውልድ…
Read 3910 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደራሲ አቤል እ. የተፃፈውና በአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ሥራ እና እንቅስቃሴ ላይ ትኩረቱን ያደረገው “ሰውየው” መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ ምንም እንኳ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ ትኩረቱን ቢያደርግም “መደመር ወይስ መደናገር” በሚል ርዕስ ሥር የመደመር ፍልስፍና መፋለሶችን እና ሌሎች ጉዳዮችን በስፋት…
Read 3918 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና