ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በእውቁ የታሪክ ምሁርና ተመራማሪ ደረሰ አየናቸው (ዶ/ር) የተፃፈውና ከ1262-1521) ድረስ ባለው የመካከለኛው መንግስት ታሪክ ላይ የሚያጠናው “ሰለሞናውያን” የታሪክ መፅሀፍ ለንባብ በቃ። መፅሀፉ በዋናነት በኢትዮጵያ መካከለኛው ዘመን ታሪካዊ ዳራ፣ በሰለሞናዊን መነሳትና በግዛት ማስፋፋት ዙሪያ፣ በኢትዮጵያ መካከለኛው ዘመን የሲቪል አስተደፋደር፣ በመካከለኛው ዘመን…
Rate this item
(1 Vote)
በጸሐፊና ተረርጓሚ ዮናስ ወልደ ፃዲቅ “ሀያል ፍቅር” የሚል ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ የተመለሰው የፍቅር የወንጀል መፅሐፍት የደራሲ ዳንኤላ ስቲል “No Greater Love” መፅሐፍ ነገ እሁድ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ አምስት ኪሎ በሚገኘው ራዲካል አካዳሚ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በምርቃቱ ላይ የተለያዩ( ኪነ ጥበባዊ)…
Rate this item
(0 votes)
 በኢትትዮጵያ ብሎም በምድራችን የመጀመሪያው የዜማ ሊቅ እንደሆነ የሚነገርለት የቅዱስ ያድን ስራ ህይወትና ታሪክ የሚያሳይ ዘጋ ፊልም ነገ እሁድ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በኢንተር ኮንቴኔንታል ሆቴል ይመረቃል።የዘጋቢ ፊልሙ አዘጋጅ ኮሚቴዎች እንደገለጹት፤ ዘጋቢ ፊልሙ የተሰራው ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ሲኖዶስ፣…
Rate this item
(0 votes)
 የአርቲስት ቢንያም ወርቁ “ህያው ብራና” መፅሐፍ ሰኞ የካቲት 8 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በጊዮን ሆቴል ይመረቃል። በዕለቱ በመፅሐፉ ላይ ውይይት የሚደረግ ሲሆን አጭር ተውኔት በአርቲስት ሰለሞን ቦጋለና ሳምሶን ታደሰ (ቤቢ)፣ ወግ በአርቲስት ፍቃዱ ከበደ፣ ግጥም በሰለሞን ሳህለ ትዕዛዙ፣…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት ሰኞ ሊካሄድ የነበረውና በአቅራቢዎች ድንገተኛ ችግር ምክንያት የጊዜ ለውጥ የተደረገበት “ እስከ መቼ” የኪነ-ጥበብ ምሽት ሰኞ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ይካሄዳል። በጉዞ ሚዲያና ማስታወቂያ በየወሩ የሚሰናዳው “ብራና” የኪነ-ጥበብ መሰናዶ የዚህ ወር ዝግጅቱ “እስከ መቼ” የሚሰኝ ሲሆን በዕለቱ…
Rate this item
(1 Vote)
 በዓለም ላይ እጅግ ተወዳጅ ከሆኑትና በሀገራችንም ከልጅ እስከ አዋቂ ተቀባይነት እያገኙ ከመጡት የሙዚቃ ስልቶች አንዱ በሆነው የሂፕ ሆፕ ስልት ተቀባይነትን ያገኘው ድምጻዊ ሚካኤል ታዬ (ልጅ ሚካኤል) ሁለተኛ ሥራ የሆነው “አትገባም አሉኝ” አዲስ አልበም ማክሰኞ ለአድማጭ ይቀርባል። የአልበሙ ፕሮሞተር “አሜዚንግ ፕሮሞሽንና…
Page 1 of 278