ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከሰባት አመታት በፊት በኬንያ የተካሄደውን ምርጫ ተከትሎ በአገሪቱ ከተቀሰቀሰውና ከ1ሺህ 200 በላይ ዜጎችን ለህልፈተ ህይወት፣ 600 ሺህ ያህሉን ደግሞ ለመፈናቀል ከዳረገው የእርስ በርስ ግጭት ጋር በተያያዘ በአለማቀፉ የወንጀለኞች ፍ/ቤት የተመሰረተባቸውን ክስ ባለፈው ረቡዕ በፍ/ቤቱ ቀርበው አደመጡ፡፡በስልጣን…
Rate this item
(0 votes)
የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ በሚገኝባት ሰሜን ኮሪያ፣ በተጠቃሚዎች ላይ የሚታየውን የስነ-ምግባር ጉድለት ለመቅረፍ ሲባል አዲስ የአጠቃቀም መመሪያ መውጣቱን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ ዮንሃፕ የተባለውን የሰሜን ኮሪያ የዜና ተቋም ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ በአገሪቱ የሞባይል ተጠቃሚዎች ላይ ከሚታዩ የስነ-ምግባር ጉድለቶች መካከል፣…
Rate this item
(4 votes)
እየጮሁ ማውራትና መጨቃጨቅ ተከልክሏልበሞባይል ወደ ውጭ አገራት መደወል አይፈቀድምየሞባይል ባለቤት መሆን የሚችሉት ከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ብቻ ናቸውየሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ በሚገኝባት ደቡብ ኮሪያ፣ በተጠቃሚዎች ላይ የሚታየውን የስነ-ምግባር ጉድለት ለመቅረፍ ሲባል አዲስ የአጠቃቀም መመሪያ መውጣቱን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ዮንሃፕ…
Rate this item
(2 votes)
አብዛኞቹ የአገሪቱ ባለስልጣናት ፖሊሲ ሲያወጡ ጠንቋይ ያማክራሉየታይላንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ፕራዩዝ ቻኖቻ፣ ወደ ጠንቋዮች ጎራ ብሎ የመጪውን ጊዜ ዕጣ ፋንታ በተመለከተ የሚሰጡትን ትንቢትና ምክር መስማት ክፋት የለውም፤ ጥንቆላም ራሱን የቻለ ጥበብ ነው ሲሉ መናገራቸውን ሮይተርስ ዘገበ፡፡“ጠንቋዮች የሚነግሩኝን ትንቢት ልብ ብዬ እሰማለሁ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያ ችግሩ ከተስፋፋባቸው አገራት አንዷ ናት ተብሏል የአለማችን ህዝብ በአሁኑ ወቅት ከሚያስፈልገው የምግብ እህል ከሁለት እጥፍ በላይ ማምረት ቢቻልም፣ አሁንም ድረስ በተለያዩ የአለም አገራት የሚገኙ ከ800 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በቂ ምግብ እንደማያገኙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ባለፉት አስርት አመታት በአለማችን የርሃብ…
Rate this item
(1 Vote)
ከ500 ሚ. በላይ ኮምፒውተሮችን ሊያጠቃ ይችላል በአለም ዙሪያ የሚገኙ ከ500 ሚሊዮን በላይ ኮምፒውተሮችንና ሰርቨሮችን ሊያጠቃ እንደሚችል የተነገረለት ‘ሼልሾክ’ የተባለ እጅግ አደገኛ የኮምፒውተር ቫይረስ ከሰሞኑ እየተሰራጨ እንደሚገኝ ቢቢሲ ዘገበ፡፡ የኮምፒውተር ባለሙያዎችን ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ ይህ አዲስ አይነት አደገኛ ቫይረስ ባሽ ተብሎ…