ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(3 votes)
ስራ ፈትተው ከሚቀለቡ 6 ሺህ ወታደሮች፣ የተወሰኑት በግድ እረፍት ይወጣሉ ፕሬዚዳንቱ ወጪን ለመቀነስ ሲሉ ለሰሞኑ የህብረቱ ስብሰባ፣ የግል አውሮፕላናቸውን ትተው፣ በመደበኛ አውሮፕላን ነበር የመጡትከፍተኛ የፋይናንስ እጥረት የገጠመው የናሚቢያ መንግስት፤ወጪን ለመቆጠብ በሚል ሚኒስትሮችን፣ ምክትል ሚኒስትሮችንና ከፍተኛ የመንግስት ተቋማት ሃላፊዎችን ጨምሮ ሁሉም…
Rate this item
(0 votes)
በየቀኑ 50 ሚሊዮን ሰዓታት ፌስቡክ ላይ ይጠፋሉ ታዋቂው የማህበራዊ ድረ-ገጽ ፌስቡክ፣ ባለፈው የፈረንጆች አመት 2017፣ የመጨረሻው ሩብ አመት፣ ሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ የ4.3 ቢሊዮን ዶላር ትርፍ ማግኘቱንና ይህም ካለፈው የሩብ አመት ትርፍ፣ በ61 በመቶ ብልጫ እንዳለው ኩባንያው ባለፈው ረቡዕ ባወጣው…
Rate this item
(2 votes)
የሳኡዲ አረቢያ መንግስት የፓስፖርት ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት፣ በ140 የተለያዩ ክፍት የስራ ቦታዎች ላይ ሴቶችን ቀጥሮ ለማሰራት ባወጣው ማስታወቂያ፤ ከ107,000 በላይ አመልካቾች መቅረባቸውን ኤንቢሲ ኒውስ ዘግቧል፡፡በአውሮፕላን ማረፊያዎችና በድንበር አካባቢ መስሪያ ቤቶች መስራት ለሚፈልጉ ስራ ፈላጊዎች የወጣው የክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ፤ በድረ ገጽ…
Rate this item
(0 votes)
(ጾታዊ እኩልነት ለመፍጠር) የካናዳ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ከ37 አመታት በላይ በድምቀት ሲዘመር በዘለቀውና “ኦ… ካናዳ” የሚል ርዕስ ባለው የአገሪቱ ብሄራዊ መዝሙር ውስጥ የሚገኙትን ጾታዊ እኩልነትን ያላማከሉ ቃላት ለመቀየር የቀረበለትን ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ከሰሞኑ አጽድቆታል፡፡በካናዳውያን መካከል ጾታን መሰረት ያደረገ ልዩነት…
Rate this item
(0 votes)
“ትራምፕ የልቡን ስለሚናገር እወደዋለሁ” - የኡጋንዳው መሪ ዮሪ ሙሴቬኒ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ናህማት፣ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ በአፍሪካውያን ላይ አስጸያፊ ንግግር ማድረጋቸው አግባብነት የሌለውና የአገራቱ መሪዎች በጋራ የሚያወግዙት ነው ቢሉም፣ የኡጋንዳው መሪ ዮሪ ሙሴቬኒ በአንጻሩ፣”ትራምፕ ምን ይሉኝ ሳይል…
Rate this item
(2 votes)
ለ90ኛ ጊዜ የሚካሄደው የ2018 የኦስካር ሽልማት ዕጩዎች ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ 13 ጊዜ ለሽልማት የታጨው ዘ ሼፕ ኦፍ ዋተር፣ በአመቱ በብዛት በመታጨት ቀዳሚነቱን የያዘ ፊልም ሆኗል፡፡የሮማንቲክ ሳይንስ ፊክሽን ዘውግ ያለው ዘ ሼፕ ኦፍ ዋተር፣ በዘንድሮው የኦስካር ሽልማት በብዛት በመታጨት…