ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
• ከ40 በላይ አገራት ከብሪታኒያ የሚደረጉ በረራዎችን አግደዋል በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በቀውስ ማዕበል ስትናጥ አንድ አመት ያህል ከተጓዘች በኋላ እንደምንም ከማዕበሉ ልትወጣበት በምትችለው የክትባት ግኝት በተስፋ ቀና ማለት የጀመረችው አለማችን፣ አሁን ደግሞ ሌላ አዲስና ከቀድሞው የከፋ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ስጋት…
Rate this item
(0 votes)
ሊጠናቀቅ የአንድ ሳምንት እድሜ ብቻ በቀረው የፈረንጆች አመት (2020) በአለም ዙሪያ በድምሩ ከ274 በላይ ጋዜጠኞች በስራ ገበታቸው ላይ ሳሉ ለእስር መዳረጋቸውንና አመቱ በታሪክ ከፍተኛው የጋዜጠኞች እስር የተፈጸመበት መሆኑን አለማቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ሲፒጄ ሰሞኑን አስታውቋል፡፡እስካለፈው ታህሳስ 1 ቀን በነበሩት…
Rate this item
(1 Vote)
የላይቤሪያ መሪ የስልጣን ዘመን ከ6 ወደ 5 አመት ዝቅ ሊል ነው ስልጣንን ያላግባብ ተጠቅሞ በዙፋን ላይ እስከ ዕለተ ሞት የመቆየትን ኩሸት በጸጋ አንቀበልም ያሉ ዜጎችን ለከፍተኛ ቁጣ ዳርጎ ለተቃውሞ አደባባይ ባስወጣና በመቶዎች የሚቆጠሩትን ለሞት በዳረገ አወዛጋቢና ተቃውሞ ያልተለየው ምርጫ፣ አሸናፊነታቸውን…
Rate this item
(0 votes)
ለድሃ አገራት በወቅቱ የኮሮና ቫይረስ ክትባቶችን ለማዳረስ ተብሎ የተቋቋመው አለማቀፉ የኮሮና ጥምረት ለአገራቱ ክትባቱን በአፋጣኝ የማድረስ ዕቅዱ ከፍተኛ ስጋት እንደተጋረጠበትና ጥምረቱ ክትባቱን በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ለሚኖሩባቸው አገራት እስከ ፈረንጆች አመት 2024 ላያደርስ እንደሚችል መነገሩን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡የአለም የጤና ድርጅት የጀመረውና ኮቫክስ…
Rate this item
(0 votes)
የፈረንሳዩዋ ርዕሰ መዲና ፓሪስ ከሚገባው በላይ በርካታ ቁጥር ያላቸው ሴቶችን ወደ ስራ ገበታ በማሰማራት “ለሴቶች አድልተሻል፤ ወንዶችን በድለሻል” ተብላ የ110 ሺህ ዶላር የገንዘብ ቅጣት እንደተጣለባት አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ከሰሞኑ ባወጣው ዘገባ አስነብቧል፡፡የፈረንሳይ መንግስት የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር፣ ፓሪስ የጾታ እኩልነትን በሚያዛባ…
Rate this item
(1 Vote)
 ባለፈው የፈረንጆች አመት 2019 አለማቀፍ የጦር መሳሪያ ሽያጭ የአሜሪካ ኩባንያዎች ቀዳሚነትን መያዛቸውንና አገሪቱ በአመቱ በመላው አለም ከተከናወነው የጦር መሳሪያዎች ሽያጭ 61 በመቶ ያህሉን መያዟን ስቶክሆልም ኢንተርናሽናል ፒስ ሪሰርች ኢንስቲቲዩት የተባለ አለማቀፍ ተቋም ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡ከአለማችን የአመቱ ባለከፍተኛ ገቢ 25…