ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የፖለቲካ መብቶችና የህዝብ ነጻነቶችን ጨምሮ የተለያዩ መስፈርቶችን ተጠቅሞ የአገራትን አጠቃላይ ሁኔታ በመገምገም በየአመቱ አለማቀፍ የነጻነት ሁኔታ ሪፖርት የሚያወጣው ፍሪደም ሃውስ የተባለ ተቋም፣ ከሰሞኑም የ2020 የፈረንጆች አመት ሪፖርቱን ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ በአመቱ የአለማችን ዲሞክራሲና ነጻነት ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ ማሽቆልቆሉን…
Rate this item
(2 votes)
የቀድሞዋ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ቀዳማዊት እመቤት ሂላሪ ክሊንተን “ስቴት ኦፍ ቴረር” የሚል ርዕስ የሰጡትን የመጀመሪያቸውን የልቦለድ መጽሐፍ በቅርቡ ለህትመት እንደሚያበቁ መነገሩን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ በመጪው ጥቅምት ወር መጀመሪያ በገበያ ላይ ይውላል ተብሎ የሚጠበቀው ይህ መጽሐፍ ዋነኛ ትኩረቱን ያደረገው…
Rate this item
(0 votes)
- የሌጎስ የኮሮና ተጠቂዎች ቁጥር ከአፍሪካ አጠቃላይ ተጠቂዎች ይበልጣል ተባለ - በኮሮና ክትባት የጎንዮሽ ጉዳት ለሚደርስባቸው 92 አገራት ዜጎች ካሳ ይሰጣል በአፍሪካ አህጉር ከሚገኙት 54 አገራት መካከል እስካለፈው ረቡዕ ድረስ የኮሮና ቫይረስ ክትባቶችን ለዜጎቻቸው መስጠት የጀመሩ አገራት 9 ብቻ መሆናቸውን…
Rate this item
(5 votes)
ኦርጋናይዜሽን ፎር ኢኮኖሚክ ኮኦፕሬሽን የተባለው ተቋም፣ በ33 የአለማችን አገራት የሚኖሩ ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 64 አመት የሚገኙ ሰዎች፣ ጊዜያቸውን እንዴት እንደሚጠቀሙ ለማወቅ በሰራው ጥናት፤ ጃፓናውያን በስራ፣ ደቡብ አፍሪካውያን ደግሞ በእንቅልፍ ከሁሉም አገራት የበለጠ ጊዜ እንደሚያጠፉ ማረጋገጡን አስታውቋል።ጃፓናውያን ክፍያ በሚያገኙበት መደበኛ ስራ…
Rate this item
(1 Vote)
በሰዓት 100 ማይል የመብረር አቅም ያላትና “ቴራፉጂያ ትራንዚሽን” የሚል ስያሜ የተሰጣት የአለማችን የመጀመሪያዋ በራሪ መኪና፣ ከአሜሪካ ፌዴራል አቪየሽን ባለስልጣን ለበረራ ብቁ እንደሆነች የሚያረጋግጥ የብቃት እውቅና የምስክር ወረቀት ማግኘቷንና በቀጣዩ አመት መብረር ትጀምራለች ተብሎ እንደሚጠበቅ ዴይሊ ሜይል ዘግቧል፡፡ለአየር ላይ በረራ ብቻ…
Rate this item
(0 votes)
በመላው አለም የሚገኙ መንግስታት፣ ኩባንያዎችና ግለሰቦች ባለፈው የፈረንጆች አመት 24 ትሪሊዮን ዶላር መበደራቸውንና አለማቀፉ አጠቃላይ ብድር በአመቱ መጨረሻ 281 ትሪሊዮን ዶላር መድረሱን ብሉምበርግ ከሰሞኑ ባወጣው ዘገባ አስነብቧል፡፡ኢንስቲቲዩት ኦፍ ኢንተርናሽናል ፋይናንስ የተባለው አለማቀፍ ተቋም ያወጣውን መረጃ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፤ 281 ትሪሊዮን…