ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ሩሲያ "አቫታር 001" የተሰኘ እና በልዩ የምህንድስና አወቃቀሩ የተነሳ "የማይሰጥም" መሆኑ የተነገረለትን አዲስ የባሕር ላይ ድሮን ይፋ አደረገች። በቮልጎግራድ በሀገር ውስጥ ክፍሎች የተመረተው ይህ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ፤ እስከ 30 ኪሎ ሜትር የርቀት መቆጣጠሪያ ክልል፣ የ8 ሠዓታት የባትሪ ቆይታ እና እስከ 500…
Rate this item
(0 votes)
የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በማሊ ከሚንቀሳቀሰውና ከአልቃኢዳ ጋር ግንኙነት ካለው አማፂ ቡድን ጋር በተያያዘ ወታደራዊ ጥቃት ለማድረስ እያሰበ መሆኑን የአሜሪካ ባለስልጣናት ገልጸዋል። ይህ ውሳኔ ከጸደቀ ማሊ በትራምፕ ሁለተኛ የፕሬዝዳንትነት ዘመን አሜሪካ ወታደራዊ ጥቃት የፈጸመችባት 8ኛዋ ሀገር ትሆናለች፤ ይህም አሜሪካ ከሽብርተኝነት ጋር…
Rate this item
(0 votes)
በኡጋንዳ ካፕቾራዋ አካባቢ በሚገኝ "ሴክዋቲት" በተባለ አደገኛ ኮረብታ ላይ፣ ከትምህርታዊ ጉዞ ይመለሱ የነበሩ የኪንግ ዴቪድ መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን የጫነ አውቶብስ ከአሽከርካሪው ቁጥጥር ውጪ ሆኖ በመገልበጡ የ20 ተማሪዎችና የአንድ አዋቂ (የትምህርት ቤቱ መስራች እና ዳይሬክተር) ሕይወት በአሰቃቂ ሁኔታ አልፏል።…
Rate this item
(0 votes)
በ2025 የአፍሪካ ወታደራዊ በጀት በእጅጉ ጨምሯል፤ የአህጉሪቱ አምስት ከፍተኛ ወታደራዊ ወጪ ያደረጉ ሀገራት በክልላዊ ግጭቶች፣ በድንበር ውጥረቶችና ጦራቸውን ዘመናዊ ለማድረግ ባላቸው ፍላጎት የተነሳ ከ33 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለደህንነት መከላከያ መድበዋል። አልጄሪያ ከቀደመው ዓመት የ11% ጭማሪ በማሳየት 25.4 ቢሊዮን ዶላር በመመደብ…
Rate this item
(0 votes)
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ዚምባብዌ፣ ኦስትሪያ፣ ኪርጊዝስታን፣ ፖርቹጋል፣ እንዲሁም ትሪኒዳድ እና ቶቤጎን ከጥር 1 ቀን 2027 ጀምሮ ለሁለት ዓመታት የሚያገለግሉ የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ ያልሆኑ አባላት አድርጎ መርጧል። በዚህ ብርቱ ፉክክር በተስተዋለበት ታሪካዊ ምርጫ ወቅት መቀመጫውን ለማግኘት ከፍተኛ ቅስቀሳ…
Rate this item
(1 Vote)
ቡርኪና ፋሶ የአገር ውስጥ የእንስሳት አቅርቦትን ለማሟላት ስትል ማንኛውንም ዓይነት የቀንድ ከብትና እንስሳት ወደ ውጭ መላክን በጊዜያዊነት አግዳለች። ባለሥልጣናቱ እንደገለጹት፥ ውሳኔው በአገር ውስጥ ያለውን የአቅርቦት እጥረት ለመቅረፍና የዋጋ መናርን ለማረጋጋት ያለመ ነው። ይህ እርምጃ በብዙ የአገሪቱ ዜጎችና ተጠቃሚዎች ዘንድ አዎንታዊ…
Page 1 of 164