ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
 ከግብጽ መዲና ካይሮ በስተደቡብ በሚገኘው ዳሹር የተባለ አካባቢ በተደረገ ቁፋሮ፣ ከ3ሺህ 700 አመት በላይ ዕድሜ እንዳለውና የመጀመሪያው የጥንታዊ ግብጻውያን የልሙጥ ፒራሚድ ግንባታ ሙከራ ሳይሆን እንደማይቀር የተነገረለት አዲስ ፒራሚድ መገኘቱን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ዳሹር በተባለውና ከፍተኛ የስልጣን ደረጃ ላይ የነበሩ ጥንታውያን ግብጾች…
Rate this item
(1 Vote)
 በ2015 ከአለማችን አራት ወንዶች አንዱ በየዕለቱ ያጨስ ነበር ሲጋራ በማጨስ ሳቢያ ለህልፈተ ህይወት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ እንደሚገኝና በአለማችን በየአመቱ ከሚከሰቱ ሞቶች መካከል 10 በመቶ ያህሉ የሚከሰቱት ሲጋራ በማጨስ ሳቢያ መሆኑን አንድ አለማቀፍ ጥናት አመለከተ፡፡በ195 የአለማችን አገራት ላይ…
Rate this item
(0 votes)
 በበርካታ ፊልሞቹ ተደናቂነትን ያተረፈውና ወደ ፖለቲካው አለም መግባቱን ተከትሎ ከፊልሙ ተሰናበተ ተብሎ ሲነገርለት የነበረው የቀድሞው የካሊፎርኒያ ገዢ አርኖልድ ሽዋዚንገር፣ በቀጣዩ “ተርሚኔተር” ፊልም ዳግም ወደፊልሙ ጎራ ሊቀላቀል እንደሆነ አስታውቋል፡፡ ታዋቂው የሆሊውድ ዳይሬክተር ጄምስ ካሜሮን ቀጣዩን “ተርሚኔተር” ፊልም ከአዲስ ኩባንያ ጋር በመስራት…
Rate this item
(0 votes)
አይሲስ በሊቢያ አግቷቸው የነበሩ 28 ኤርትራውያን ተለቀቁ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት ዜጎች የሆኑ 1 ሚሊዮን ያህል ስደተኞች በሊቢያ በኩል አድርገው ወደ አውሮፓ አገራት ለመግባት በማሰብ እጅግ አስቸጋሪ በሆነው የስደት ጉዞ ላይ እንደሚገኙ ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡ባለፉት 3 ወራት ብቻ 590 ያህል አፍሪካውያን…
Rate this item
(1 Vote)
የስኮትላንድ ፓርላማ አገሪቱ ከብሪታኒያ ለመገንጠል የሚያስችላትን ህዝበ ውሳኔ በድጋሚ ለማድረግ የያዘቺውን አዲስ ሃሳብ ባለፈው ማክሰኞ በአብላጫ ድምጽ መደገፉን ተከትሎ፣ የእንግሊዝ መንግስት የመገንጠል ዕቅዱን እንደማይቀበለው ማስታወቁን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡አገሪቱ ከብሪታንያ ለመገንጠል የሚያስችላትን ህዝበ ውሳኔ በመጪው አመት መጨረሻ ለማከናወን የሚያስችላትን ፈቃድ ከእንግሊዝ ለማግኘት…
Rate this item
(1 Vote)
የአውሮፓ ህብረት በቀድሞው የሊቢያ ፕሬዚዳንት ሙአመር ጋዳፊ ሴት ልጅ አይሻ ጋዳፊ ላይ ጥሎት የቆየውን ማዕቀብ እንዲያነሳ በፍርድ ቤት ውሳኔ መሰጠቱን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ህብረቱ እ.ኤ.አ በ2011 አይሻን ጨምሮ በተወሰኑ ሊቢያውያን ላይ የጉዞ ማዕቀብና ሃብታቸው እንዳይንቀሳቀስ የሚያስችል ትዕዛዝ ማስተላለፉን ያስታወሰው ዘገባው፤ ከ3…
Page 1 of 68