ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፤ በሃዋሳ ፒያሳ በ500 ሚሊዮን ብር ያስገነባውን ባለ 12 እና ባለ 15 ወለል መንትያ ህንፃ ባለፈው ቅዳሜ ነሐሴ 13 ቀን 2016 ዓ.ም የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በተገኙት አስመርቋል፡፡የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ አዲሱን ህንፃ ከጎበኙ…
Rate this item
(1 Vote)
 ኢትዮ ቴሌኮም፤ የፋይናንስ ተቋማት፣ አገልግሎቶቻቸውን በቴሌ ብር ለደንበኞቻቸው ለማቅረብ የሚያስችላቸው የዲጂታል የፋይናንስ ገበያና የዲጂታል የአክሲዮን ግዢና ሽያጭ አገልግሎቶችን ከትላንት በስቲያ ሐሙስ በይፋ መጀመሩን አስታወቀ፡ ኩባንያው፤ ባንኮች፣ ማይክሮ ፋይናንስ፣ ኢንሹራንስና ሌሎችም በዘርፉ ያሉ ተቋማት የቴክኖሎጂ አቅምን ተጠቅመው፣ የፋይናንስ አገልግሎታቸውን ተደራሽና አካታች…
Rate this item
(0 votes)
አመታዊ ምርቱን 10 ሚሊዮን ሄክቶ ሊትር ለማድረስ አቅዷል ቢጂአይ- ኢትዮጵያ በአሰራሩ፣ በማምረት ሂደቱና በስርጭት ሞዴሉ ላይ ወሳኝ ለውጥ ለማምጣት ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ሊያደርግ መሆኑን የገለፀ ሲሆን፤ ኢንቨስትመንቱ የኩባንያው ፋብሪካዎች የማምረት አቅም መጨመርና ታሪካዊውን የአዲስ አበባ ፋብሪካ ሰበታና ማይጨው ወደሚገኙት ሁለቱ የቢራ…
Rate this item
(0 votes)
በክልሉ ከ450 ሺ በላይ ሕዝብ አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ ይፈልጋል ፀደይ ባንክ በአማራ ክልል የተከሰተውን የረሃብ አደጋ ለመመከት፣ የ50 ሚ. ብር ድጋፍ ያደረገ ሲሆን፤ የገንዘብ ድጋፉን የፀደይ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ መኮንን የለውምወሰን፤ ለአማራ መልሶ ማቋቋምና ልማት ድርጅት (አመልድ) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር…
Rate this item
(0 votes)
ሌጀንድ ኢንተርናሽናል ፕሮ ቴኳንዶ ከኤሴቅ ዲኮርና ኢቨንት ኦርጋናይዘር ጋር ባለፈው አርብ አራት ኪሎ በሚገኘው ወወክማ አዳራሽ ፣ባዘጋጀው የሥራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የስፖርት ፌደሬሽኖች በተገኙበት፣ የጋራ ውይይትና ምክክር ተካሄደ፡፡ በዚህ ዝግጅት በ298 ት/…
Rate this item
(0 votes)
አሸናፊዎች ከ100 ሺህ እስከ 500 ሺህ ብር ተሸልመዋል ዳሽን ባንክ በተለያየ የስራ ፈጠራ ክህሎት ባለ ሀሳቦችን አወዳድሮ የሚሸልምበት “ዳሽን ከፍታ” የሁለተኛ ዙር ተወዳዳሪዎች ባለፈው ማክሰኞ ህዳር 25 ቀን 2016 ዓ.ም አመሻሽ ላይ በሸራተን አዲስ ሆቴል ተሸለሙ፡፡ ከ1ኛ-10ኛ የወጡት ስራ ፈጣሪዎች…
Page 3 of 82