ንግድና ኢኮኖሚ
ወርኃ ጥቅምት 2017 ዓ.ም መንግሥት አድርጌዋለሁ ያለው 300% የደሞዝ ማሻሻያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው የሚል ዜና በሰማንበት ማግስት፣ ደጉ አከራያችን ሆስፒታል አድሬ ስመለስ ጠብቀው ያዙኝና “ቁርስ በልተህ ቡና ጠጥተህ ተመለስና የማናግርህ ነገር አለኝ” አሉኝ። የታዘዝኩትን ፈፅሜ ተመለስኩና ለምን እንደፈለጉኝ ስጠይቃቸው፣ ወቅቱን…
Read 190 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ሲንቄ ባንክ፤ የሲንቄ ኢንቨስትመንት ባንክን ለማቋቋምና የድርጅት ስትራቴጂን፣ ተግባራዊ ስትራቴጂን እንዲሁም የሂደትና ዳግም የማወቀርያ ድርጅታዊ ዲዛይንን ለማዳበር የሚያግዝ የምክር አገልግሎት ለማግኘት ከዴሎይት ጋር ስምምነት ተፈራረመ። የፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ከትላንት በስቲያ ማክሰኞ ታህሳስ 8 ቀን 2017 ዓ.ም በሒልተን አዲስ ሆቴል መካሄዱ ታውቋል፡፡…
Read 172 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
• የቀላቲ ሂውማን ሄር ብራንድ አምባሳደር ሆናለች • ለቀላቲ ሂውማን ሄር ቆንጆ ዘፈን ሰርቻለሁ ታዋቂዋ ድምጻዊት ቬሮኒካ አዳነ፣ የቀላቲ ሂውማን ሄር አምባሳደር ተደርጋ የተመረጠች ሲሆን፤ ለሁለት ዓመታት የቀላቲ ቢውቲን ምርቶች ታስተዋውቃለች ተብሏል፡፡ በትላንትናው ዕለት ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በቤስት ዌስተርን…
Read 153 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
• አሸናፊዎች የገንዘብ ሽልማትና የምስክር ወረቀት ይበረከትላቸዋል እናት ባንክ፤ “የዓመቱ ድንቅ እናት” (mother of the year) የተሰኘ ውድድርን ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲሁም “ለእናቴ” የተሰኘ አገር አቀፍ የፅሁፍ ውድድርን ለሁለተኛ ጊዜ በይፋ ማካሄድ ጀመረ፡፡ እናት ባንክ፤ ሁለት አገር አቀፍ የውድድር መርሐ ግብሮችን…
Read 157 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“AI ENJOY” ውድድር ላይ ያሸነፉ የወርቅ ሜዳልያ ተሸለሙየኢትዮ-ሮቦቲክስ መስራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሰናይ መኮንን፤ በቅርቡ በቻይና በሚካሄደው ዓለማቀፍ የ”ኮዲንግ ስኪል ቻሌንጅ” ላይ 24 ተማሪዎች ኢትዮጵያን ወክለው እንደሚሳተፉ ተናገሩ።ውድድሩ በየዓመቱ በቻይና እንደሚካሄድ ለአዲስ አድማስ የገለጹት አቶ ሰናይ፤ ዘንድሮም በሻንጋይ ከተማ…
Read 260 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
7ኛው ዓመታዊ የሪል እስቴትና የቤት ኤክስፖ ታህሳስ 18 ቀን 2017 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ይከፈታል፡፡ ለሦስት ቀናት የሚቆየው ኤክስፖው ከፍተኛ አልሚዎችን፣ ባለሀብቶችን፣ የፋይናንስ ተቋማትን፣ የቤት ገንቢዎችንና የቤተ ውበት ባለሙያዎችን ጨምሮ፣ የሪል እስቴትና የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ከፍተኛ ባለድርሻ አካላት በአንድ ላይ እንደሚያሰባስብ…
Read 255 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ