የግጥም ጥግ
የግጥም ጥግ (አለ) መታደል እና ልብ ከሕይወት ሎተሪበቆረጥሽው እጣያሸነፍሽው ንብረትልቤ ሆኖ ወጣ፡፡… መታደልሽ፡፡****ነው ብለው ሰጡኝ ቁልፍየልቧ መክፈቻብሞክረው እምቢ አለኝዝጎ እንደሆነ እንጃ፡፡… አለመታደሌ፡፡****የጅብ ችኩል ተረትበእሷ ደረሰናደረት ኪሴ ገባችልቤን ተወችና፡፡… አለመታደሏ፡፡****ሥጋዬን እንደጮማከበር አስቀምጬልቧን እንደ መቅደስበነፍሴ ረግጬበእድሏ ፀናፅልበልቤ ከበሮበፍቅሯ በገናሀሴት ተደርድሮበገደል ሳይሆንያዜምኩላት ዜማበሰማይ…
Read 124 times
Published in
የግጥም ጥግ
(አለ) መታደል እና ልብከሕይወት ሎተሪበቆረጥሽው እጣያሸነፍሽው ንብረትልቤ ሆኖ ወጣ፡፡… መታደልሽ፡፡****ነው ብለው ሰጡኝ ቁልፍየልቧ መክፈቻብሞክረው እምቢ አለኝዝጎ እንደሆነ እንጃ፡፡… አለመታደሌ፡፡****የጅብ ችኩል ተረትበእሷ ደረሰናደረት ኪሴ ገባችልቤን ተወችና፡፡… አለመታደሏ፡፡****ሥጋዬን እንደጮማከበር አስቀምጬልቧን እንደ መቅደስበነፍሴ ረግጬበእድሏ ፀናፅልበልቤ ከበሮበፍቅሯ በገናሀሴት ተደርድሮበገደል ሳይሆንያዜምኩላት ዜማበሰማይ ማሚቱህዋ ላይ ተሰማ……
Read 74 times
Published in
የግጥም ጥግ
ወንዜም ሞላ ቦይምንጬም አትጉደይከስሬ ስትፈልቂራሴን እንዳይምስሌ ይፍሰስብሽፀድተሸ ብታጠሪኝወንዜ ፍሰሽልኝ፡፡ፍሰሽልኝ ወንዜ፤ተቀላቅሎ ይኑርወዝሽና ወዜ፡፡ጥያቄ ነንጥያቄ ነንለራሳችንመልስ የሌለን፡፡በሴኮንዶች ተጀምረንበአመታት የምናድግበግዜ ጎርፍየምንጓዝ የምንከንፍመነሻ እንጂመድረሻ የለሽ ፍጡራንሄደን ሄደን…ሄደንጀማሪዎች የምንሆንአውቀን አውቀንመሃይማን፤አድገን አድገን-ህፃናት ነን!ጥያቄ ነን!
Read 242 times
Published in
የግጥም ጥግ
ክፉ ፍርሃት ጨለማ እኮ…! በድቅድቁ - ምሽቱ ላይ ጥቁር ሌሊት መቀለሙጽልመቱ ውስጥ - ተስፋ አርግዞ - ሊነጋ ነው መጨለሙ፡፡ብርሃን ግን… ካድማሱ ጥግ ‘ብቅ‘ ብሎ - ፀሐይ ክንፉን ሚዘረጋው፣የመከነ ተስፋ ይዞ - ሊጨልም ነው የሚነጋው፡፡***የሚሊኒየሙ አናፂአብዮት ፈንድቶ - ጥርስ ቀን ወጣለት፣…
Read 533 times
Published in
የግጥም ጥግ
አፈቅርሻለሁ ነፍሴ፤እንደ እራሴእንደ አበቦቹ ሽታ፤ እንደ ቢራቢሮ እስክስታ፤እንደ ጥርኝ ጭቃ፤ልክ እንደ ስጦታ ዕቃ፤እወድሻለሁ እኔ፤ እወድሻለሁኝ፡፡እንደ ፍልስፍና ሃሳብ፤ሊጠግብ እንዳለ ረሃብ፤እንደ ህፃን ልጅ ሳቅ፤እንደ ዘላለማዊ ሃቅ፤እወድሻለሁ እኔ፤ እወድሻለሁኝ፡፡እንደ ሎጂክ፤እንደ ተፈጥሮ ህግ፤እንደ ቋንቋ፤ልክ እንደ ሙሉ ጨረቃ፤እወድሻለሁ እኔ፤ እወድሻለሁኝ፡፡እንደ ሙዚቃ ቅንጣት፤እንደ አልጋ ውስጥ ትኩሳት፤ልክ…
Read 552 times
Published in
የግጥም ጥግ
“አገር ውዝግብ ውስጥ ስትወድቅ የማይናድ የሚመስለው ይናዳል። ከድጡ ወደ ማጡ ይሄዳል። “ወጣ ወጣና እንደ ሸንበቆ፣ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ” ያሰኛል። ህዝብ መሪዎች ላይ እምነት ያጣል። ሰላም ሰላም-የሚለው ሁሉ ትርምስና ሁከት ይሰማዋል።“
Read 427 times
Published in
የግጥም ጥግ