ማራኪ አንቀፅ
ሕውሓቶች የመንግስትን የሥልጣን ወንበር ባልተገባ መንገድ ከተቆጣጠሩ በኋላም ሆነ ገና በርሃ በሽፍታነት ሙያ ሳሉ ጀምሮ፣ እንደ ዋልድባ ገዳም መነኮሳት መራር የሆነ መንፈሳዊ ትግል ያጋጠመው ሌላ ስለመኖሩ እርግጠኛ አይደለሁም፡፡ ከዚህ ቀደም ባየናቸው የምስክርነት ቃልና ከአንዳንድ አፈትላኪ ሰነዶቻቸው መታዘብ እንደሚችል፤ ሕውሓት ዋልድባ…
Read 4048 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
እንባቆም፡- ጉዳት ወይም ችግር አግጦ በራሳችሁ ላይ ሲደርስ ይነዝራችኋል፤ የሌላ ሌላ ግን የገለባ ያህል አይከብዳችሁም…ያም ሆነ ይህ ጦርነት እጅግ አክሳሪና ውድ ዋጋ የሚያስከፍል መሆኑን ማጤን አለባችሁ… የቀደመ ታሪክ ማስታወስም ይበጃል፡፡አባ ዘዮሐንስ፡- ለመሆኑ ለግብጽ አጀንዳ መንግሥታችን ምን መለሰ?አዱኛው፡- በመስታወት ቤት ውስጥ…
Read 3166 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
Read 4114 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
--ሐሳቡ የታየኝ ሰው ሠራሽ ጥርሴን በገዛሁ ቀን ነበር፡፡ የማለዳውን ሁኔታ በጥራት አስታውሳለሁ፡፡ ለሁለት ሩብ ጉዳይ ሲሆን ነበር ከአልጋዬ በመውረድ ልጆቼ ሳይቀድሙኝ መታጠቢያ ቤት የገባሁት፡፡ የወርኅ ጥር የማለዳ አየር ቀዝቃዛ ሲሆን ሰማዩም በተበጣጠሱ ቢጫ ደመና የቆሸሸ መስሏል፡፡ በጠባቡ የመታጠቢያ ቤት መስኮት…
Read 3539 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
...ኑሮን (ፖለቲካን) ማማረሩ ምንም ፋይዳ እንደሌለው እስካሁን ካልተገነዘባችሁ መቼም አትገነዘቡም፡፡ ማማረሩ የማይቀር ከሆነ ደግሞ አዲስ አይነት የማማረሪያ መንገዶችን ቢያንስ መሞከሩ ሳይሻል አይቀርም፡፡ ማማረር ካልቀረ የሚመር እና የሚሰለች ባይሆን አይሻልም? ምን ትላላችሁ?! የኑሮን ሱሪ ባንገት ማጥለቅ እና ማውለቅ ከተለማመዳችሁ፣ በአዲስ ዘዴ…
Read 3231 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
Read 3682 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ

