ማራኪ አንቀፅ
የሰው ልጆች በሕይወት ውስጥ የሚጓዙበት ውጣ ውረድ “በነባሩ የድርጊትና ምላሽ የፊዚክስ አስተሳሰብ የሚመራ ነው” የሚሉ በአንድ በኩል፤ እንዲሁም የሰው ልጆች “ዕጣ ፈንታቸውን በነጻ ፈቃዳቸው የሚወስኑ ነጻ ፍጥረታት እንጂ በማሽን ሕግ የሚተዳደሩ የአካባቢያቸው ባሪያዎች አይደሉም” የሚሉ በሌላ በኩል በሰው ልጅ ዐቅም…
Read 2582 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
የአንድና የብዙ ጉዳይ፣ የዓለም አፈጣጠር ምሥጢር ነው፡፡ የአንድና የብዙ ሁኔታ፣ የአያሌ ጠቢባን፣ የበርካታ ፈላስፋዎች ጥያቄ ነው:: አንዳንዶቹ በአሐዳዊው፣ ሌሎቹ ደግሞ በብዙው ላይ ያተኩራሉ፡፡ ሆኖም ብዝኃነትን ያለ ኅብረት፣ አንድነትን ያለብዝኃነት ማሰብ ይቻል ይሆን?አንድነትስ አስደሳች የሚሆነው መቼ ይሆን? በደስታም ሆነ በኃዘን ጊዜ፣…
Read 1905 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
(… አይነቱ ብዙ ነው)ለማኙ ይመርቅሃል፡፡ አሮጊቷ ይመርቁሃል፡፡ ሆቴል ተከፍቶ ይመረቃል፡፡ ከኮሌጅ ትመረቃለህ፡፡ የደሞዝ ቦነስ ይመረቅልሃል፡፡ ቅቅል በልተህ የመረቅ ጭማሪ ታስመርቃለህ፡፡ በገጠር ሰዎች ስም የሚሸቅል አንድ ጩሉሌ የዕርዳታ ድርጅት ደግሞ የደከመ የቦኖ ውሃ ያሰራል:: ከዛም የወረዳው አስተዳዳሪ በክብር እንግድነት ተጋብዞ፣ ከፊት…
Read 2293 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
እንደሚገማሸር የባህር ማዕበል ግለ-ታሪኳን ታዘንበው ቀጠለች፡፡ ድምጽ መቅጃዬን አስተካክዬ ጠረጴዛው ላይ ቁጭ አደረግሁ፡፡ እየተቀዳች መሆኗንም ነገርኳት፡፡ አንዳንድ ሰዎች ድምጻቸው ሲቀዳ ቃላት በመምረጥ ይጨናነቃሉ፡፡ እሷ ምንም አልመሰላት፡፡ አልፎ አልፎ የተናገረችውን መልሳ ከመድገም በቀር የማስታወስ ችሎታዋ የተመሰገነ ነበር፡፡ ጥቃቅን ነገሮችን እንኳ አልረሳችም፡፡…
Read 2294 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
• ኢሕአዴግን ማፍረስ አገር ማፍረስ ከሆነ ጥንቃቄ ያስፈልጋል፡፡… ለሀገር ስንል ስሱ መሆን አለብን፡፡አቶ የሺዋስ አሰፋ (የኢዜማ ሊ/መንበር)• --የትግራይ ሕዝብ መገንጠል አይፈልግም፤ ከማን ነው የሚገነጠለው? ፍላጎቱ የህወሐት ነው፡፡---ሙሉጌታ አረጋዊ (የሕግ መምህር- ለኢትዮ ታይምስ)• የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚወቀስበት ነገር ካለ፣ መከራን ፀጥ ብሎ…
Read 3354 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
• ሥነ ጽሑፍ የሚያሰላስሉ ሰዎች ሃሳብ ነው፡፡ቶማስ ካርሎሌ• የሥነ ጽሑፍ ዘውድ ግጥም ነው፡፡ደብሊው ሶመርሴት ሞም• ሁሉም ሥነ ጽሑፍ ሃሜት ነው፡፡ ትሩማን ካፖቴ• መጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና አይደለም ሥነ ጽሑፍ ነው፡፡ጆርጅ ሳንታያና• ሃሜት ከሥነ ጽሑፍ የበለጠ ተወዳጅ ነው፡፡ሁግ ሊዮናርድ• የሥነ ጽሑፍ ታሪክ፤…
Read 1775 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ