Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ማራኪ አንቀፅ

Saturday, 14 January 2012 11:54

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
መሠረተ ነገር አንድ ሲባል ብቻ ሚሊዮን ይቆጠራል ነጥብ ተደራርቦ ድልድይ ሆኖ ያስኬዳል የጠጠር መነሻ ፒራሚድን ሰርቷል ጠብታም ንጉስ ነው አባይን ፈጥሮታል ያንተ ሥራ
Saturday, 14 January 2012 11:51

ማራኪ

Written by
Rate this item
(3 votes)
አንድ ቀን እንደ ወትሮዬ በበረንዳው ላይ ተቀምጬ በመቆዘም ላይ እንዳለሁ ከቤታችን ትይዩ ባለው ጐዳና ላይ የፖሊስ መኪና ለቅኝት ጥበቃ ታሽከረክር የነበረች ፖሊስ እኔን አሻግራ እንዳየች መኪናዋን አዙራ በግቢያችን በር ላይ አቆመች፡፡ በተጠንቀቅ እየተራመደችና ትጥቋን እያስተካከለች በቀጥታ ወደ እኔ በመምጣት ሰላምታ…
Saturday, 26 November 2011 09:21

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(32 votes)
ሻማ ሆይሻማ ሆይ ብሪ! ብሪ!በጸዳልሽ ታመኝ፤ ኩሪ፡፡ ለጸዳልሽ ጸዳል ሰጥተሽ፤ የቀን ጽልመቴን አውግጊ፡፡ ድብት መንፈሴን አፍግጊ፡፡ “አይዞክ!፣ ግድ የለም!” በይኝ፤ “ትንሣኤ ሙታንን” እያጣቀስሽ፤ “የሟችን ነፍስ ይማር!” እያልሽ፡፡ ሻማ ሆይ ተንተግተጊ ለእኔ ብለሽ ትጊ፤ ፍጊ፡፡ የነዲድሽ ልሳን ይርዘም፡፡ ውጥኔ ሕብሩም ይድመቅ፡፡…
Saturday, 19 November 2011 15:00

ዘመቻ ድራገን

Written by
Rate this item
(4 votes)
… ኣቡ እስማኤል አባታዊ ፈገግታ እያሳየ “ለዓላማችን ድጋፍ ትሰጣለህ” አለው፡፡ ፋውዚ ተጨማሪ አረቄ ቀዳ “እኔ ሽብርተኛ አይደለሁም…አንድን መሳሪያ ከሌላው መለየት አልችልም” አለ ረጋ ባለ ድምጽ “መለየት አያስፈልግህም የሚያስፈልግህ የራስ ማጥፋት ኑዛዜ መፃፍ ብቻ ነው” ሲለው ቀዝቃዛ ላብ አጠመቀው “ምን…?” “እኔ…
Saturday, 12 November 2011 08:50

“የኛው ሰው በሶማሊያ እስር ቤት”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ብዙ ሳልርቅ አንባቢ አንድ ነገር እንዲረዳ እፈልጋለሁ፡፡ ይህም… እስረኛውን ለመቅጣት ሁል ጊዜ ሰበብና ምክንያት አስፈላጊ አለመሆኑና እስረኛውም ቅጣቱ አይገባኝም ወይም ይቅለልልኝ ማለት አለመቻሉ ነው፡፡ (ለምሳሌ “በፊት ገጽታህ መንግሥቱ ኃ/ማርያምን ትመስላለህ” ብለው የያዙትን ዱላ በላዩ ላይ አነካክተው ሲጨርሱ፤ የተውት እስረኛ “እምይ…
Saturday, 15 October 2011 12:34

የገጣሚነት ጣጣ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ስለ ፍላጐት 1/ በክፍል ውስጥ እየተማርኩ ወረቀት ላይ ስሞነጫጭር ብዙ ጊዜ በመምህሮቼ እጅ ከፍንጅ እየተያዝኩ የዘለፋ እና የወቀሳ ቅጣቶች ተፈጻሚ ሆነውብኛል፡፡ 2/ ታክሲ ላይ ወይም አውቶብስ ውስጥ ወይም መንገድ ላይ ድንገት በሚፈነዳ አስበርጋጊ ድምጽ የማደንቃቸውን ገጣሚዎች ግጥም ሳነበንብ ያለምንም ህጋዊ…
Page 15 of 15