ማራኪ አንቀፅ
ማጠቃለያ የእኔ ዓላማ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ሦስት ናቸው፡፡ አንደኛው በቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ዘመነ ቅስና የነበሩትን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ፖለቲካዊና ሃይማኖታዊ ቀውሶችን ጠባይ፣ ምንጭ፣ ተገብሮት (Effect)፣ ክትያና ምላሽ፥ ለእኛ በሚኾን መልኩ መመርመር ነው፡፡ የወሰዷቸውኹለተኛ ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ፣ የአንጾኪያው ሊቀ ጳጳስ (ፍልቪያኖስ)…
Read 1496 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ድሮ አስረኛ ክፍል ሳለን ነፍሰ ቀጭኑ የኬሚስትሪ መምህራችን እንዲህ ሲሉ ጠየቁን:-“ውሃ ከምን እና ከምን ንጥረ ነገሮች ነው የተፈጠረው?” ብዙ ተማሪዎች ይህችን ቀላል ጥያቄ ለመመለስ ተቅለበለብን። መምህሩ ግን ከሁሉም ተማሪ ይልቅ ትኩረታቸውን ቦጋለ ላይ አድርገው እንዲመልስ አስገደዱት።ቦጋለ ከእንቅልፉ የተነሳ ይመስል አይኑን…
Read 1861 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
Tuesday, 07 June 2022 06:59
ነሀሴ፤ ሌላኛው ጭንቀት ያልተለመደ ዶፍ ፍለጋና ኩርፊያ ነሐሴ 1-13 ቅዳሜ
Written by Administrator
ዛሬም የፈራሁት ወይም ማታ ለራሴ ስጠይቅ የነበረውን ምላሽ ያገኘሁት ይመስል ሌሊት አልመጡም ብዬ አሁንም ለራሴ ምላሽ ሰጠሁ፡፡ቁርስ ከበላን በኋላ በቤቱ ጀርባ ምጣድ ልለኩስ ዞሬ ስለነበር ጋሽ በላይ ሲሄድ አልነገረኝ ወይም አላየሁትም፡፡ ወደ ቤት ስገባ ድምፁ ጠፋብኝ፡፡ “ዳጉሮ በላይ፤ ሴት እህት…
Read 1541 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ዶክትሬት ዲግሪውን ሊቀበል ጥቂት ሳምንታት ብቻ የቀሩት ሉካስ፣በሚማርበት ዩኒቨርስቲ መናፈሻ ውስጥ ተቀምጦ በሰማይ አድማስ ብቅ ጥልቅ የምትለውን የምሽት ጀንበር፣ ፈሳሽ ወርቅ ያስመሰለችው ባህር ላይ አይኑን እንደተከለ በሃሳብ ነጉዷል፡፡በኡሚኦ የህክምና ዪኒቨርስቲ (Umea university faculty of medicine) የሚሰጠውን የ6 ዓመታት የህክምና ትምህርትና…
Read 1868 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የመጀመሪያ ልጃችን አቢ የተወለደው በ2004 ዓ.ም ነው። ጤናማ ልጅ ለመውለድ በነበረኝ ጉጉትና ልጄ ሆዴ ውስጥ እያለ እንዳይጎዳብኝ በማሰብ የእርግዝና ሂደቴን እከታተል የነበረው በሁለት የተለያዩ ቦታዎችና በሁለት የተለያዩ ሐኪሞች ነበር።የመውለጃ ጊዜዬ ሲደርስ፤ ልጁ ያለምንም ችግር በጥሩ ጤንነት ተወለደ።…
Read 1874 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
መግቢያኢትዮጵያ በአለም ላይ ከሚገኙ ጥቂት የጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት ሀገራት ውስጥ አንዷ መሆኗ እውን ነው። የረጅም ዘመን የስልጣኔ ባለቤት እንደመሆንዋ መጠን የረጅም ዘመን የሀገረ-መንግስትና አስተዳደራዊ ታሪክ ያላት መሆንዋንም መገንዘብ ያሻል። እንደሚታወቀው የሀገረ-መንግስት ምስረታውና የመንግስታዊ አስተዳደር መነሻው የአክሱም ዘመን በመሆኑ የአስተዳደር ወሰን…
Read 2285 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ