ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… እንግዲህ አየሩም ‘ቀዝቀዝ' እያለ ነው፡፡ “ያወቁ ተሟቁ” ማለት ይሄኔ ነው፡፡ ልጄ አዋዋልና አመሻሻችሁን… አለ አይደል… ክረምት-ተኮር ካላደረጋችሁት በኋላ “ወጋኝ…ቆረጠኝ” ማለት ዋጋ የለውም፡፡ ስኳር እንኳን ከወርቅ ጋር ‘የውድነት' ፉክክር በያዘችበት ዘመን… “እድሜ ለሃኪም” ማለት እንኳን አስቸግሯል፡፡ [ስሙኝማ… ደህናው ነገር…
Read 4 times
Published in

Read 5 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የሆነ በቅርብ ርቀት የምናውቃቸው ‘እሱና እሷ’ ነበሩላችሁ፡፡ በቃ በፍቅር ‘እፍ’ ብለው ሰውን ሲያስቀኑት ነበር፡፡፡ ታዲያላችሁ… በቀደምለት ‘የማይታረቅ ቅራኔ’ ውስጥ ገብተው “አትድረሽብኝ” “አትድረስብኝ” ተባባሉትና አረፉት፡፡ የዘንድሮ ‘አፍ’ ያስባለ ‘ላቭ’ የአወዳደቁ ፍጥነት አይገርማችሁም! ደግሞ‘ኮ… “የጥንቱ ትዝ አለኝ..” የለ “ያሳለፍነው ዘመን…” የለ……
Read 256 times
Published in
ባህል
Wednesday, 29 November 2023 08:07
ኢትዮጵያ የሁለት ቅርሶችን ሕጋዊ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከዩኔስኮ ተረከበች
Written by Administrator
ኢትዮጵያ የሁለት ቅርሶችን ሕጋዊ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከዩኔስኮ ተረከበችኢትዮጵያ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክና የጌዴኦ ባህላዊ መልክዓ ምድር ሕጋዊ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ተረክባለች፡፡ የቅርሶቹን የምዝገባ ምስክር ወረቀት ኢትዮጵያ ከዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ማዕከል የአፍሪካ ቢሮ…
Read 229 times
Published in
ባህል
Read 229 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… መቼም ያቺ “..ድሮ ቀረ” የሚሏት ነገር በሰበብ አስባብ ብቅ ማለቷ ባይቀርም …አለ አይደል… አንዳንዴ ‘ፍሬሽ’ ነገር አይጠፋም፡፡ የምር’ኮ… አንዳንዴ የሆነ ነገር ትሰሙና…በቃ “ጆሮዬ ነው!” ትላላችሁ፡፡አንዳንዴ ”ሲበቃ በቃ ነው“ እንዴት አንጀት ያርሳል መሰላችሁ፡፡ ግን ደግሞ ድፍረት ይጠይቃል፤ወኔ፡፡ በተለይማ ‘ራስ’…
Read 365 times
Published in
ባህል