ባህል

Saturday, 30 November 2024 20:03

ካልታገልነው የሚጥለን ሙስና

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሙስናን በመከላከል ተግባራት በአጠቃላይ 3,483,959,491.78 ብር ማዳን ተችሏል ሙስና የሀገርን ህልውና በከፍተኛ ሁኔታ አደጋ ላይ የሚጥል ትውልድን የሚያመክን የዜጎች ፍትሀዊ ተጠቃሚነት የመገዳደር አቅም ያለው እየሰፋ ሲመጣ ሀገር የሚያጠፋ በግልጽ የማይታይ፣ እንደ ካንሰር ውስጥ ለውስጥ እያጠቃ የሚሄድ የሀገር እድገት ጠንቅ ነው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
በአንድ ሀገር ላይ የሚከሰት የገበያ አለመረጋጋት እና የዋጋ ንረት በዜጎች ላይ የኑሮ መወደድ እና የገበያ መናር በማስከተል የመሸመት አቅምን ይፈታተናል፡፡ እንደ ሀገር የተከሰተው የኑሮ ውድነትን አለማቀፋዊ የሆኑ መነሻ ጉዳዮችን ተንተርሶ በተፈጠረ የውጪ ምንዛሬ መጨመር በአንድ በኩል የአቅርቦትና ፍላጎት አለመጣጣም በሌላ…
Rate this item
(1 Vote)
ከተማችን አዲስ አበባ የጀመረችውን የመታደስ ጉዞ አጠናክራ ቀጥላለች፡፡ በአጭር ጊዜ በፍጥነትና በጥራት ከአለም አቻ ከተሞች ጋር ተወዳዳሪ እየሆነች እንዳለ የብዙዎች ምስክርነት ነው፡፡ ከተማዋ በርካታ የተመሰቃቀሉ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ስታስተናግድ ቆይታለች፡፡ የለውጥ ፍላጎት ጩኸቶች በማህበረሰቡ ሲሰሙም ነበር፡፡ ሆኖም የህብረተሰቡን መሰረታዊ ጥያቄ…
Rate this item
(3 votes)
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አፈፃፀም ግምገማን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ፤ በሩብ ዓመቱ የተከናወኑ ሥራዎች ወጪ ቆጣቢ፣ ጥራት ያላቸውና ባጠረ ጊዜ ውስጥ የተጠናቀቁ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ምቹ ከማድረግ አኳያ ትልቅ ትርጉም…
Rate this item
(0 votes)
“የቦሌ መንገድ” የሚለው ስያሜ ከአድናቆትና ከበጎ ስሜት ጋር የተያያዘ ነው። ለመኪኖችና ለእግረኞች፣ ለሥራና ለኑሮ፣ ለግብይትና ለመዝናናት ከሚመረጡ መንገዶች መካከል አንዱ ነው የሚል ስሜት ያስተላልፋል። የትኛው የቦሌ መንገድ? ነባሩ ወይስ አዲሱ?ነባሩ “የቦሌ መንገድ” ከጥቂት ወራት በፊት በአዲስ ገጽታ ተሠርቶና አካባቢውም ተሻሽሎ…
Rate this item
(1 Vote)
Page 1 of 94