ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(20 votes)
አንድ አርሶ አደር በአጥር ግቢው ውስጥ አንድ የፍሬ ዛፍ ነበረው፡፡ ሆኖም ይሄ ዛፍ ፍሬ አላፈራም፡፡ ስለዚህም አርሶ አደሩ፣“አንተ ዛፍ፤ስንት ዓመት ሙሉ ደጃፌ ቆመህ አንዲት ፍሬ እንኳን ሰጥተኸኝ አታውቅም፡፡ አሁን መቆረጫህ ሰዓት ደርሷል - ተዘጋጅ!” አለው፡፡በዛፉ ላይ በየቅርንጫፉ ውስጥ የሚኖሩና በጥላው…
Rate this item
(20 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አይጥና አንድ እንቁራሪት በቀጠሮ ይገናኛሉ፡፡ አይጥ፤ “እመት እንቁራሪት፤ አንዳንዴ ከውሃ ወጥተሽ መሬት ላይ ፀሐይ ስትሞቂ ሳይሽ ‘ምነው ከዚች ጋር ጓደኝነት ብንጀምር?’ እያልኩ ልቤ ስፍስፍ ይላል፡፡”እንቁራሪትም፤ “ሆድ ለሆድ የመነጋገር ነገር ጠፍቶን ነው እንጂ እኔም እኮ ባየሁሽ ቁጥር…
Rate this item
(24 votes)
ከኤዞፕ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይላል፡- ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ ትልቅ በረት ውስጥ አንድ አውራ ዶሮና አህያ ይኖሩ ነበረ። አህያው ለአውራ ዶሮው፤ “ስማ አያ አውራዶሮ፤ መቼም እኔና አንተ የረዥም ጊዜ ወዳጆች ነን፡፡ ምንም ዓይነት ችግር ቢገጥመን እንዳንከዳዳ” አውራ ዶሮም፤ “ይሄንን ነገር…
Rate this item
(36 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዕምሮውን ነካ ያደርገዋል የሚባል ሰው ቀን በጠራራ ፀሐይ ወደ አንድ የስልክ እንጨት (ምሰሶ) ይሄዳል፡፡ ከዚያም እንደ ስልከኛ ምሰሶው ላይ እግሩን አጠላልፎ መውጣት ይጀምራል፡፡ ሰው ምን ሊያደርግ ነው እያለ ዙሪያውን መክበብ ጀመረ፡፡ ዙሪያውን የከበበውን ሰው ያየ መንገደኛ…
Rate this item
(17 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊት ንጉሥ የሆነው አያ አንበሶ በጉልበት፣ በማን አለብኝና በገዢነት ስሜቱ መዋጡን ትቶ፣ ከሁሉም አራዊት ጋር አብሮ መኖርና ተጋግዞ በጋራ ፍሬ ማፍራትን በመፈለጉ፣ የዱሮው አያ አንበሶ መሆኑን ለመተው ማሰቡን ይፋ ለማድረግ አሻ፡፡ ስለሆነም ዋና መርሆው፡- “ከሌሎች የዱር…
Rate this item
(19 votes)
በድሮው ዘመን አንድ አዛውንት እስር ቤት ይገባሉ፡፡ በዚያን ጊዜ እስረኞች እራሳቸው ባወጡት ህግ መሰረት፤ አዲስ ገቢ ሲመጣ ለእስር ቤቱ መኖሪያ ማዋጣት ያለበት ገንዘብ ነበር፡፡ የእስር ቤቱ የህዝብ ግንኙነት፤ “እንግዲህ በክፍላችን ህግ መሰረት ያቅምዎትን አዋጡ” አላቸው አዛውንቱን፡፡ አዛውንቱም፤ “ቤተሰቤ ምን ይስጠኝ…