ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 07 November 2020 13:10
አገሩን የማያውቅ ሰው መሬት እየረገጠ መሬትን ይረግማል - የአፋር ተረት
Written by Administrator
"ለወጣቱ፤ የመንግሥቱ ለማን ግጥም “መርፌ - ትሰራለህን” ማንበብና በዚያ አቅጣጫ መጓዝ የአባት ነው፡፡ በየትኛውም አቅጣጫ! ወጣቱ በሥነ ምግባር ረገድ፣ የሰውን ፀባይና ችሎታ በሚመረምር መልኩ አዕምሮው መታነፅ አለበት፡፡ ዕውቀትን መሰረት ሳያደርግ ለትግል ብቻ ብናዘጋጀው፣ የፕሮፓጋንዳ ወይም የአጀንዳ ማስተላለፊያ አሸንዳ ቱቦ ነው…
Read 13000 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ቤተሰብ ውስጥ ያለ አንድ አስቸጋሪ ልጅ ነበረ፡፡ ይሄ ልጅ ነጋ ጠባ ማልቀስ ነው ሥራው፡፡ ሞገደኛ ነው፡፡ አባት፤ “አንተ ልጅ እረፍ፤ እምቢ ካልክ ዋ! ለጅቡ ነው የምሰጥህ” ይሉታል፡፡ ልጅ ለጥቂት ጊዜ ዝም ይላል፡፡ ሆኖም ብዙ ሳይቆይ እንደገና…
Read 13157 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን ከታዋቂው መምህርናa ደራሲው ባለቅኔአችን ከከበደ ሚካኤል ጋር አንድ የሀገራችን ገጣሚ ተገናኝቶ ሲወያይ :-“እስከዛሬ ከፃፉልን ግጥሞች የትኛውን በጣም ይወዱታል ብሎ ጠየቃቸው”አቶ ከበደም፤ ልጅን ማመረጥ አይቻልም፡፡ “ከልጅ ልጅ ቢለዩ አመትም አይቆዩ ሲባል አልሰማህም” ይሉታል፡፡ ገጣሚውም፤ “እርግጥ ነው አቶ ከበደ…
Read 11744 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Monday, 19 October 2020 00:00
“አንድ ወደፊት ሁለት ወደ ኋላ” One step forword two step back
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን ይመክትበት ጋሻ፣ ይሰብቀው ጦር፣ ይመለቅቀው ቃታ ያለው አንድ ጀግና አርበኛ ወደ ጦርነት ሊሄድ ይዘጋጅ ነበር አሉ፡፡ መሣሪያውን ይወለውላል፡፡ ዝናሩም ይሞላል፡፡ ጦርና ጋሻውን ያመቻቻል፡፡ በሠፈሩ ታዋቂው ጀግና እሱ በመሆኑ፣አሁንም አሁንም የሰፈሩ ሰው መልዕክተኛ ይልክበታል፡፡ “ኧረ ጠላት ደረሰ እኮ”…
Read 12658 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን ከሞጣ (ጐጃም) ገበያ መልስ ሁለት ሰዎች ይገናኛሉ፡፡ ከሁለቱ አንደኛው “ቀ” ማለት አይችልም፡፡ ስለዚህም በቦታዋ “ፀ” የምትለዋን ፊደል ይተካባታል። አንደኛው ሰውዬ፡- "እንደምን ውለሀል ወዳጄ?"ሁለተኛው ሰውዬ፡- "ደህና እግዚአብሔር ይመስገን፤ ከወዴት እየመጣህ ነው?"አንደኛው -"ከሞፃ"ሁለተኛ - "ምን ይዘሃል?"አንደኛው - "ድግፃ" (ከድግጣ…
Read 16246 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ህልም ተመልካች፣ አንድ ቀራጺ ሃውልተኛ፣ አንድ ባህታዊ ፀሎተኛ፣ ወደ አንድ መንገድ ይሄዱ ነበር፡፡ ብዙ ከተጓዙ በኋላ ህልም ተመልካቹ አንድ ህልም አየ፡፡ ይኸውም “በመንገዳችን ላይ አንድ ትልቅ ዋርካ እናገኝና ቀራጺው ጓደኛችን ያንን ዋርካ ወደ ቆንጆ ሴት ቅርጽ…
Read 9601 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ