ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ “እናትህ ልትሞት ነው” ተብሎ የተነገረው ወጣት በጣም ከመፍራቱ የተነሳ እቤቱ አካባቢ ወዳለ ተራራ ላይ ይወጣል፡፡ ከዚያም ሁሌ ጠዋት ጠዋት በተራራው አናት ብቅ እያለ፤ “ያች እናቴ ሞተች ወይ?”“አልሞቱም፤ ገና እያጣጣሩ ነው” ይሉታል፡፡ “ከረመች በላታ!” ይላል፡፡ ሌላም ቀን…
Rate this item
(18 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ በጣም ብርቱ ሰው ነበረ፡፡ ይህ ሰው ሃሳቡን ማጋራት ይወዳል:: ምግቡንም ብቻውን መመገብ አይወድም፡፡ መወያየትና የመጣላትን አዲስ ሃሳብ ማንሳትና ማዳበር ያዘወትራል፡፡ ነጋ ጠባ አስተውሎቱን የማሳደግና ልባዊ የብስለት ፀጋን የማጐልበት፣ የመወያየት፣ ተስፋና ምኞትን የማለምለም፣ ብርቱ ታታሪነትን የማፍካትና አዲስ…
Rate this item
(14 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የሰፈር ባለቅኔዎችና ገጣሚያን አንድ ድግስ ላይ ተገናኙ፡፡ ቀጥለው ሙግት ገጠሙ፡፡ የመጀመሪያው ገጣሚ፡-‹‹እባክሽ እናቴ ራቤን ተቆጭው አንቺን ይፈራሻል አንጉተሽ ስትሰጪው››ሁለተኛው ገጣሚ፡- የትልቅነት ማቆሚያው እምን ድረስ ነው? ሦስተኛው መለሰ፡-የእኛ ልብ የፈቀደው ድረስ ነው አራተኛው፡- ተነሳ ወንድሜ መንገድ እንጀምር እኔም…
Rate this item
(9 votes)
በድሮ ጊዜ አንድ አንቱ የተባሉ አገረ ገዢ፣ በየክፍለ ሀገሩ እየተዘዋወሩ፣ ህዝቡን እየሰበሰቡ፣ ያነጋግሩ ነበር ይባላል፡፡ አብረዋቸው አዋጅ ገላጮች ነበሩ፡፡ አዋጅ ገላጮቹ በታወጁ አዋጆች ላይ ጥያቄ ቢነሳ የሚያብራሩ የሚገልጡ ናቸው፡፡ ህዝብ ከተሰባሰበ በኋላ፣ ባለሟሉ ይነሳና፤ “የአገራችን ህዝብ ሆይ! አገረ ገዢው እዚህ…
Rate this item
(9 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ በአንድ ጫካ ውስጥ፣ አንድ ነብርና አንድ አውራሪስ ይኖሩ ነበር፡፡ በጫካው ውስጥ አንዳች የሚንቀሳቀስ ፍጡር እስኪጠፋ ድረስ፣ ሁሉን በልተው፣ ሁሉን ተቀራምተው ጨረሱት፡፡ ዛፍ ቅጠሎም አልቀረም፡፡ ድሮ፣ ሁለት ሰፋፊ ጫካዎች ነበሩ፡፡ ዛሬ፣ ግን ከአንዲት ቅርንጫፍ በስተቀር፣ የእፅዋት ዘር ሁሉ…
Rate this item
(3 votes)
አንዳንድ ዕውነቶች ሲያረጁ ተረት ይመስላሉ፡፡ ትምህርትነታቸው ግን ዘመን - ተሻጋሪ ነው፡፡ ባለፈው ዘመን አንድ ሰው ጐረቤቱን በፖለቲካ ሰውነት (በመንግሥት ወጋኝነት) ይጠረጥረዋል:: በጣም ስለሚፈራውም ግራ ቀኙን እያጣራ ነው መንገድ የሚሄደው፡፡ ሲወጣ ሲገባ ባየው ቁጥር እየተሸማቀቀ ነው የሚያልፈው፡፡ ጐረቤትዬው ኮስታራ ነው፡፡ ግን…
Page 11 of 60