Saturday, 04 May 2024 09:47

ኦክሎክ ሞተርስ ከካፒታል የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ.የተ. የህብረት ስራ ማህበር ጋር በመሆን መኪኖችን ለተበዳሪዎች አስረከቡ::

Written by 
Rate this item
(0 votes)

አበዳሪ ተቋም በማጣት ለረጅም ጊዜ የተንገላቱ ደንበኞችን የብድር አቅርቦት በአጭር ጊዜ በማስተካከል ትላንት ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም መኪኖችን አስረክቧል::

ካፒታል የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር ከግዙፉ የመኪና ገጣጣሚ አክሎክ ሞተርሰ ጋር ባለው ስምምነት መሰረት ከጠቅላላ 1 ሺ 20 መኪኖች ውስጥ በመጀመሪያው ዙር 20 መኪኖችን ለተበዳሪዎች አቅርበዋል::  በቀጣይም ለበርካታ አባላቶቹ ብድር ለማቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል::

Read 202 times