Friday, 15 March 2024 11:33

“የመኢሶን ሰማዕታት” መጽሐፍ ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by 
Rate this item
(1 Vote)

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሚያስተባብረውና ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የሚያዘጋጀው “የመኢሶን ሰማዕታት” መጽሐፍ ላይ የሚደረግ ውይይት በነገው ዕለት ቀኑ 8፡00 ጀምሮ በጉለሌው የአካዳሚው ቅጽር ግቢ፣ በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የኪነጥበባት ማዕከል ይካሔዳል፡፡
ከዶክተር የራስወርቅ አድማሴ ጋር የሚደረገውን የውይይት ቆይታ ዶክተር እንዳለጌታ ከበደ ይመሩታል፡፡

Read 910 times