Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 06 October 2012 13:34

“አብሮ-አበድ” ፊልም ይመረቃል

Written by 
Rate this item
(2 votes)

 

ቴዎድሮስ ፍቃድ ፅፎት ተስፋዬ ክንፈ ያዘጋጀውን “አብሮ-አበድ” የ90 ደቂቃ ፊልም እንደሚያስመርቅ ነገ እና ሰኞ እንደሚያስመርቅ ቲዲ ፊልም ፕሮዳክሽን አስታወቀ፡፡ በአንዲት የአዕምሮ ሕመምተኛ ወጣት ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው ፊልሙ፡፡
ለመስራት ስድስት ወራት የፈጀው ድራማ ፊልም፤ ነገ በ8፣ በ10 እና በ12 ሰዓት በአዲስ አበባና በክፍላተ ሀገር ከተሞች የሚመረቅ ሲሆን ሰኞ በ11 ሰዓት በዋነኝነት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ይመረቃል፡፡
በፊልሙ ላይ ማህሌት ሹመቴ፣ ሞገሥ ቸኮል፣ ጆሴፍ ዳንኤል፣ ቴዎድሮስ ፍቃዱ፣ ኤደን በርሁ፣ ኤልያስ ተስፋዬ፣ ገናናው አለሙና ሌሎችም ተውነውበታል፡፡

ቴዎድሮስ ፍቃድ ፅፎት ተስፋዬ ክንፈ ያዘጋጀውን “አብሮ-አበድ” የ90 ደቂቃ ፊልም እንደሚያስመርቅ ነገ እና ሰኞ እንደሚያስመርቅ ቲዲ ፊልም ፕሮዳክሽን አስታወቀ፡፡ በአንዲት የአዕምሮ ሕመምተኛ ወጣት ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው ፊልሙ፡፡ ለመስራት ስድስት ወራት የፈጀው ድራማ ፊልም፤ ነገ በ8፣ በ10 እና በ12 ሰዓት በአዲስ አበባና በክፍላተ ሀገር ከተሞች የሚመረቅ ሲሆን ሰኞ በ11 ሰዓት በዋነኝነት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ይመረቃል፡፡ በፊልሙ ላይ ማህሌት ሹመቴ፣ ሞገሥ ቸኮል፣ ጆሴፍ ዳንኤል፣ ቴዎድሮስ ፍቃዱ፣ ኤደን በርሁ፣ ኤልያስ ተስፋዬ፣ ገናናው አለሙና ሌሎችም ተውነውበታል፡፡

 

Read 2728 times Last modified on Saturday, 06 October 2012 13:38