በቀድሞው የኢህአዴግ መስራችና አመራር ያሬድ ጥበቡ የተፃፈው “ወጥቼ አልወጣሁም” የተሰኘ የፖለቲካ መፅሐፍ ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይመረቃል፡፡
ከ1983-2008 ዓ.ም የነበረውን የኢትዮጵያ ፖለቲካ በሚያስቃኘው “ወጥቼ አልወጣሁም” መፅሐፍ በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ ደራሲያን፣ ገጣሚያን፣ የኪነ ጥበብ ሰዎችና ፖለቲከኞች እንደሚገኙና ኪነ ጥበባዊ ስራዎች እንደሚቀርቡም ለማወቅ ተችሏል፡፡
Saturday, 25 August 2018 12:45
የያሬድ ጥበቡ “ወጥቼ አልወጣሁም” መፅሐፍ ዛሬ ይመረቃል
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና