በአንጋፋው የቲያትር ባለሙያና መምህር ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሠሠ ተዘጋጅቶ ዘወትር ቅዳሜና ረቡዕ በናሁ ቴሌቪዥን የሚቀርብ “ስነ - ስኬት” የተሰኘ ፕሮግራም ከዛሬ ጀምሮ እንደሚተላለፍ ተገለጸ፡፡ ፕሮግራሙ በማንኛውም የስራ መስክ ውስጥ ተሰማርቶ ስኬታማ መሆን በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር መሆኑን የፕሮግራሙ አዘጋጅ ፕ/ር ተስፋዬ ገሰሰ ለአዲስ አድማስ አስረድተዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ከቀኑ 7 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በመተላለፍ የሚጀምረው “ሥነ ስኬት” የተሰኘው ፕሮግራም፤ ረቡዕ ከ12፡30 እስከ 1፡30 እንደሚተላለፍም ለማወቅ ተችሏል፡፡
Created on 08 May 2024
ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ ያደረጉት አቶ ጥበበ እሸቱ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ከ2.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍና ለ7ሺ500 አረጋውያን ሙሉ ወጪውን በመሸፈን የምሣ ማብላት መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡ አቶ ጥበበ ትላንት ሚያዝያ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በመቄዶንያ ማ
Created on 08 May 2024
ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ ያደረጉት አቶ ጥበበ እሸቱ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ከ2.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍና ለ7ሺ500 አረጋውያን ሙሉ ወጪውን በመሸፈን የምሣ ማብላት መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡ አቶ ጥበበ ትላንት ሚያዝያ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በመቄዶንያ ማ
Created on 04 May 2024
የፍየል ዋጋ አይቀመስም - የበግ ቅናሽ አሳይቷልየትንሳኤ በዓል የገበያ ዋጋ ከገና በዓል የገበያ ዋጋ አንፃር መጠነኛ መሻሻል ማሳየቱን ነጋዴዎችና ሸማቾች ተናገሩ፡፡ የአዲስ አድማስ ሪፖርተሮች በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ትልልቅ የገበያ ቦታዎችን ከቃኙ በኋላ ባገኙት መረጃ ነው የበዓል ግባቶች የዋጋ ሁኔታ
Created on 04 May 2024
በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች መካከል፣ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ዙሪያ፣ “ሰላም ፈላጊ እና ጦርነት ፈላጊ አለ” በሚል እየተፈጠረ ያለው የልዩነት ትርክት ስህተት ነው፤ ሲሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ጄነራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡ ጄነራሉ ባለፈው ረቡዕ ሚያዝያ 23 ቀ
Created on 04 May 2024
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ንብረት የሆነው “ዲፒ ወርልድ ኩባንያ” የሚያስተዳድረው የበርበራ ወደብ፣ የኢትዮጵያን 30 በመቶ ጭነት እንዲያስተናግድ የሶማሌላንድ ባለሥልጣናት ማቀዳቸው ተነገረ፡፡ በዚህም መሰረት የወደብ አጠቃቀምና የጉምሩክ ሥርዓቶችን የተመለከተ ስምምነት በኢትዮጵያና ሶማሌላንድ መካከል መፈረም እንዳለበ
የግሪካዊው ደራሲ ኒኮስ ካዛንታኪስ ”The Last Temptation of Christ“ የተሰኘ ልብወለድ መጽሐፍ ”የመጨረሻው ፈተና”
ስብሐቲዝም የሀሳብ ውይይት የፊታችን እሁድ ሚያዝያ 20 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ቤተመዛግብት እና
"የሕላዌ እንቆቅልሽ " የተሰኘ መጽሐፍ ነገ ይመረቃልየደራሲ ማንደፍሮ ማሩ "የሕላዌ እንቆቅልሽ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ቅዳሜ