መውደድ በልብ ማድነቅ ሲሆን፤ ማድነቅ ደግሞ በአዕምሮ መውደድ ነው፡፡
ያየነውን ማድነቅ እንችላለን፡፡ የምንወደው ግን በቅጡ የምናውቀውን ብቻ ነው፡፡
ዓይን ያላደነቀውን ልብ አይመኘውም፡፡
ከሰማይ መውደቅ ይቻላል፡፡ ከዛፍም መውደቅ ይቻላል፡፡ የተሻለው መንገድ ግን በፍቅር መውደቅ ነው፡፡
አንቺን ሳላውቅ መቶ ዓመት ከምኖር ነገ ብሞት ይሻለኛል፡፡
አንቺን ባጣሁ ቁጥር አንድ ኮከብ ከሰማይ ላይ ትወድቃለች፡፡ ሰማዩን ቀና ብለሽ ስትመለከቺው ምንም ኮከብ ከሌለና ከጨላለመ ጥፋቱ ያንቺ ነው፡፡ ጠፍተሽ በናፍቆት ተንገብግቤያለሁ ማለት ነው፡፡
ማንም ቢሆን ፍፁም አይደለም፤ በፍቅር እስክንወድቅለት ድረስ፡፡
ወንድ በዓይኑ ፍቅር ይይዘዋል፤ ሴት ደግሞ በጆሮዋ፡፡
ያልተወለዱ ልጆችህን በዓይንህ ማየት ስትችል፣ ያኔ ፍቅር ይዞሃል ማለት ነው፡፡
ከአንቺ ጋር በፍቅር ወድቄአለሁ፡፡ ነገሩ የዚህን ያህል ቀላልና ውስብስብ ነው፡፡
የሴት ምናብ ሲበዛ ፈጣን ነው፡፡ በቅጽበት ከአድናቆት ወደ ፍቅር፤ ከፍቅር ወደ ትዳር ይዘላል፡፡