ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በወመዘክር አዳራሽ፣ በአበበ አካ በተጻፈው ‹‹የቤልሆር ሹመኞች›› የተሰኘ መፅሐፍ ላይ ውይይት ያካሂዳል።
ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት የቋንቋ መምህሩ አቶ ይድነቃቸው አለሙ ናቸው ተብሏል። ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ፣ ፍላጎት ያለው ሁሉ በፕሮግራሙ ላይ እንዲታደም ጋብዟል፡፡
Saturday, 11 February 2017 13:34
‹የቤልሆር ሹመኞች›› ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና