Sunday, 12 February 2017 00:00

“ገዥነት” የተሰኘ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

  በአማረች ጎሹ የተዘጋጀው “ገዥነት” የተሰኘ አዲስ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መፅሀፉ በዋናነት ፍልስፍናዊ፣
ስነ- ልቦናዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ያጠነጥናል ተብሏል፡፡ በ110 ገፆች የተቀነበበው መፅሐፉ፤ በ40 ብር
ለገበያ መቅረቡም ታውቋል፡፡

Read 1894 times