Sunday, 21 August 2016 00:00

“የትዝታ ፈለግ” መፅሐፍ ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

ሚዩዚክ ሜይ ዴይ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር “የትዝታ ፈለግ” በተሰኘው የአሰፋ ጫቦ መፅሐፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በብሄራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡
ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚቀርበው የአዲስ አድማስ ዋና አዘጋጅ ገጣሚና ተርጓሚ ነቢይ መኮንን ሲሆን ፍላጎት ያለው ሰው ሁሉ በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ አዘጋጁ ጋብዟል፡፡

Read 619 times