ለውይይቱ መነሻ የሚያቀርቡት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር አቶ ተሻገር ሽፈራው ናቸው፡፡
የሚዩዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብ እና የውይይት ክበብ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በአምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ከውጭ ሀገር ቋንቋዎት ወደ አማርኛ በሚተረጎሙ የፍልስፍና መፃሕፍት ለአንባቢያን ምን ጠቀሜታ ይሰጣሉ በሚል ርእስ ጉዳይ ዙርያ ውይይት እንደሚካሄድ አስታወቀ፡፡
ለውይይቱ መነሻ የሚያቀርቡት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር አቶ ተሻገር ሽፈራው ናቸው፡፡