Monday, 30 May 2016 09:01

የንጉሱን ስደት የሚተርከው “Imperial Exile” ተመረቀ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በቀድሞው የቢቢሲ ጋዜጠኛ ኪት ባወርስ ተጽፎ በሻማ ቡክስ የታተመው “Imperial Exile” የተሰኘ መፅሐፍ ትላንት ምሽት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ተፈሪ መኮንን አዳራሽተመረቀ፡፡ መጽሐፉ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ከ1936-40በእንግሊዝ አገር ያሳለፉትን የስደት ህይወት እንዲሁም ወደ አገራቸው የተመለሱበትን ሁኔታያስቃኛል ተብሏል፡፡ በ260 ገፆች የተሰናዳው መጽሐፉ፤በ270 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 933 times