Saturday, 07 November 2015 09:08

የአዲስ አበባ ሆቴሎች የኮከብ ደረጃ ይፋ ሆነ

Written by  መንግሥቱ አበበ
Rate this item
(7 votes)

• ራዲሰን ወደ 5 ኮከብ ሲያድግ፤ ሒልተን ወደ 3 ኮከብ ወረደ
• የሸራተን አዲስ አቤቱታ ውድቅ ሆኖ፣ በ5 ኮከብ ፀና
ላለፉት 10 ወራት የባህልና ቱሪዝም ሚ/ር ከዓለም ቱሪዝም ድርጅት ጋር በመሆን ሲያካሂዱ የቆዩት የአዲስ አበባ ሆቴሎች የኮከብ ደረጃ
ምደባ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ይፋ የተደረገ ሲሆን ቀደም ሲል 4 ኮከብ የተሰጠው ራዲሰን ሆቴል ወደ 5 ኮከብ ሲያድግ 4 ኮከብ ተሰጥቶት የነበረው ሒልተን አዲስ ወደ 3 ኮከብ ወርዷል፡፡
በደረጃ ምደባው መሰረት፤ አራት ሆቴሎች ባለ 5 ኮከብ፣ 13 ሆቴሎች ባለ 4 ኮከብ፤ 25 ሆቴሎች ባለ 3 ኮከብ፣ 19 ሆቴሎች በ2 ኮከብ፣
ሰባት ሆቴሎች ባለ 1 ኮከብ ደረጃ እንደተሰጣቸው ተገልጿል፡፡
ጳጉሜ 2 ቀን 2007 ዓ.ም ይፋ ባልሆነ መንገድ በወጣው ሪፖርት፤ ሸራተን አዲስን ጨምሮ 20 ሆቴሎች “የተሰጠን የኮከብ ደረጀ
አይመጥነንም” በማለት ቅሬታ ማቅረባቸው የሚታወስ ሲሆን፤ “ሸራተን አዲስ 5 ኮከብ አይመጥነኝም፤ ከዚያ በላይ ይገባኛል” ብሎ
ነበር፡፡ ሆኖም ሁለት ቡድን ሄዶ ባደረገው ምርመራ ያገኘው ነጥብ ከ5 ኮከብ በላይ የሚያሰጠው ሆኖ እንዳልተገኘ ተገልጿል፡፡ አንድ
ሆቴል “ከ5 ኮከብ ደረጃ  በላይ  ለማግኘት ከመመዘኛ ነጥቡ 90 ከመቶ በላይ ማሟላት አለበት” ተብሏል፡፡
ቅሬታ ካቀረቡት ሆቴሎች መካከል ራዲሰን ብሉ፤ የኮከብ ደረጃው ተሻሽሎ ባለ 5 ኮከብ ሲሆን ሂልተን አዲስ፤ ባልተገመተ መልኩ ወደ  3 ኮከብ መውረዱ ታውቋል፡፡

1 ሸራተን አዲስ ሆቴል 5 ኮከብ
2 ኢሊሊ ሆቴል 5 ኮከብ
3 ካፒታል ሆቴል 5 ኮከብ
4 ራዲሰን ብሉ ሆቴል 5 ኮከብ
5 ኢንተር ኮንትኔንታል አዲስ 4 ኮከብ
6 ሐርሞኒ ሆቴል 4 ኮከብ
7 ድሪምላይነር ሆቴል 4 ኮከብ
8 ጁፒተር ሆቴል/ካሳንቺስ/ 4 ኮከብ
9 ሳሮማሪያ ሆቴል 4 ኮከብ
10 ደብረዳሞ ሆቱል 4 ኮከብ
11 ናዝራ ሆቴል 4 ኮከብ
12 ፍሬንድሺፕ ሆቴል 4 ኮከብ
13 ኔክሰስ ሆቴል 4 ኮከብ
14 ዋሽንግተን ሆቴል 4 ኮከብ
15 ሳሬም ኢንተርናሽናል ሆቴል 4 ኮከብ
16 ጁፒተር ሆቴል/ቦሌ/ 4 ኮከብ
17 ተገን ገስት አከሞዴሽ ሆቴል 4 ኮከብ
18 ዘሪዚደንስ ሆቴል 3 ኮከብ
19 ኡማ ሆቴል 3 ኮከብ
20 ሒልተን አዲስ ሆቴል 3 ኮከብ
21 ሲዮናት ሆቴል 3 ኮከብ
22 ቢርጋርደን ኢን 3 ኮከብ
23 አዲስ ሪጀንሲ ሆቴል 3 ኮከብ
24 ኢምቢልታ ሆቴል 3 ኮከብ
25 አፎሮዳይት ሆቴል 3 ኮከብ
26 ኪንግስ ሆቴል 3 ኮከብ
27 ዋሳማር ሆቴል 3 ኮከብ
28 ካራቫን ሆቴል 3 ኮከብ
29 በሻሌ ሆቴል 3 ኮከብ
30 ሞናርክ ሆቴል 3 ኮከብ
31 አዲሲኒያ ሆቴል 3 ኮከብ
32 ቶፕ ቴን ሆቴል 3 ኮከብ
33 ክራውን ሆቴል 3 ኮከብ
34 አምባሳደር ሆቴል 3 ኮከብ
ምርመራ ያገኘው ነጥብ ከ5 ኮከብ በላይ
የሚያሰጠው ሆኖ እንዳልተገኘ ተገልጿል፡
፡ አንድ ሆቴል “ ከ5 ኮከብ ደረጃ በላይ
ለማግኘት ከመመዘኛ ነጥቡ 90 ከመቶ በላይ
ማሟላት አለበት” ተብሏል፡፡
ቅሬታ ካቀረቡት ሆቴሎች መካከል
ራዲሰን ብሉ፤ የኮከብ ደረጃው ተሻሽሎ ባለ
5 ኮከብ ሲሆን ሂልተን አዲስ፤ ባልተገመተ
መልኩ ወደ 3 ኮከብ መውረዱ ታውቋል፡፡
የባህልና ቱሪዝም ሚ/ር ከዓለም ቱሪዝም ድርጅት ጋር በአደረገው ስምነት መሰረት በተከናወነው
የሆቴሎች የደረጃ ምደባ ስራ አዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሆቴሎች የአገኙት ደረጃ ምደባ ውጤት
35 ሲያን ሲቲ ሆቴል 3 ኮከብ
36 ሲድራ ሆቱል 3 ኮከብ
37 አራራት ሆቴል 3 ኮከብ
38 ግሎባል ሆቴል 3 ኮከብ
39 አዲስ ቪው ሆቴል 3 ኮከብ
40 ካሌብ ሆቴል 3 ኮከብ
41 ፓኖራማ ሆቴል 3 ኮከብ
42 ሶሎቴ ሆቴል 3 ኮከብ
43 ትሪኒት ሆቴል 2 ኮከብ
44 ሆሜጅ ሆቴል 2 ኮከብ
45 ደሳለኝ ሆቱል 2 ኮከብ
46 ራስ አምባ ሆቴል 2 ኮከብ
47 ፓስፊክ ሆቴል 2 ኮከብ
48 ኢምፓየር አዲስ ሆቴል 2 ኮከብ
49 ቸርችል ሆቴል 2 ኮከብ
50 ግራንድ ዮርዳኖስ ሆቴል 2 ኮከብ
51 ኬዜድ ሆቴል 2 ኮከብ
52 አክሱም ሆቴል 2 ኮከብ
53 ግዮን ሆቴል 2 ኮከብ
54 ንግስተ ሳባ ሆቴል 2 ኮከብ
55 ቀነኒሳ ሆቴል 2 ኮከብ
56 ዳሙ ሆቴል 2 ኮከብ
57 ሶራምባ ሆቴል 2 ኮከብ
58 አስትራ ሆቴል 2 ኮከብ
59 ሀይሚ ኢፓርትመንት ሆቴል 2 ኮከብ
60 ኤድና አዲስ ሆቴል 2 ኮከብ
61 ዴስቲኒ አዲስ ሆቴል 2 ኮከብ
62 ኤጂ ፓላስ ሆቴል 1 ኮከብ
63 ሰሜን ሆቴል 1 ኮከብ
64 ኢትዮጵያ ሆቴል 1 ኮከብ
65 ናርዳን ሆቴል 1 ኮከብ
66 ኤም ኤን ኢንተርናሽናል ሆቴል 1 ኮከብ
67 ፓርማውንት ሆቴል 1 ኮከብ
68 ስሪዴይስ ኢንተርናሽናል
ሆቴል
1 ኮከብ
የአዲስ አበባ ሆቴሎች የኮከብ ደረጃ ውጤት ማጠቃለያ መግለጫ
ተ.ቁ የኮከብ ደረጃ የሆቴሎች ብዛት %
1 5 4 5.9
2 4 13 19.1
3 3 25 36.8
4 2 19 27.9
5 1 7 10.3
ድምር 68 100

Read 10940 times