Monday, 14 September 2015 00:00

የአርቲስት ሰብለ ተፈራ( እማማ ጨቤ) የቀብር ስነስርዓት ተፈፀመ፡፡

Written by 
Rate this item
(22 votes)

 የአርቲስት ሰብለ ተፈራ( እማማ ጨቤ) የቀብር ስነስርዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን የውጭጉዳይ ሚኒስቴር ዶር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ታዋቂ ግለሰቦች  አድናቂዎቿ በተገኙበት የቀብር ስነስርዓቷ ተፈፀመ፡፡
ለወዳጅ ዘመዶቿ እንዲሁም አድናቂውቾ መፅናናትን እንመኛለን፡፡

Read 5839 times Last modified on Tuesday, 15 September 2015 09:42