Saturday, 18 July 2015 11:55

“ክብሪት” የልብወለድና ወጎች ስብስብ እየተነበበ ነው

Written by 
Rate this item
(1 Vote)

በይግረም አሸናፊ የተፃፉ የልብወለድ እና ወጎች ስብስብ የያዘው “ክብሪት” ለገበያ ቀርቦ እየተነበበ ነው፡፡ በ137 ገፆች  20 ታሪኮችን ያካተተው መፅሃፉ፤ በብር 45.62 ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 2559 times