Saturday, 07 December 2013 12:23

“የፊልም ፅሁፍ አፃፃፍ” ዛሬ ይመረቃል

Written by  መልካሙ ተክሌ
Rate this item
(0 votes)

በሚካኤል ልኡልሰገድ የተዘጋጀው “የፊልም ጽሑፍ አፃፃፍ” የተሰኘ መጽሐፍ ዛሬ ከቀኑ 9፡30 በጣይቱ ሆቴል ጃዝ አምባ

እንደሚመረቅ ፕሮግራሙን በትብብት ያዘጋጀው አላቲኖስ ፊልም ሰሪዎች ማህበር በላከው መግለጫ አስታወቀ፡፡
ሚካኤል ልኡልሰገድ “የማትበላ ወፍ” የተሰኘው ፊልም ደራሲና ዳይሬክተር መሆኑ ይታወቃል፡፡

Read 1911 times