Saturday, 15 June 2013 11:34

የአዳምሰገድ የሥእል አውደርእይ ተከፈተ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

የሠአሊ አዳምሰገድ ሚካኤል የሥእል አውደርእይ ከትናንት በስቲያ ተከፈተ፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም የተከፈተው አውደርእይ እስከ መጪው ረቡዕ ለሕዝብ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

Read 1518 times