ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
በ800 ሜትር ሳይሸነፍ 15 ወራት አልፈዋልዘንድሮ ለዳይመንድ ሊግ ድል ለሃትሪክ ተጠብቋልአዲስ የዓለም ሪከርድ እንደሚያስመዘግብ ግምት ተሰጥቶታልአትሌት መሃመድ አማን ባለፉት 15 ወራት በሮጠባቸው የ800 ውድድሮች አልተሸነፈም፡፡ ኢትዮጵያ በዓለም የአትሌቲክስ ስፖርት ላለፉት 30 ዓመታት በረጅም ርቀት ከፍተኛ ስኬት ያስመዘገቡ አትሌቶችን በማፍራት ትታወቅ…
Rate this item
(1 Vote)
ባርሴሎና ለሊዮኔል ሜሲ ሰሞኑን በሰጠው አዲስ የኮንትራት ውል ተጨዋቹን የዓለማችን ውዱ ተከፋይ አድርጎታል፡፡ እስከ 2018 በኑካምፕ ለማቆየት በፈጸመው ስምምነት በየዓመቱ 16.3 ሚሊዮን ፓውንድ ይከፍለዋል፡፡ 20 ሚሊዮን ዩሮ ወይም 27 ሚሊዮን ዶላር ወይም 580 ሚሊዮን ብር ማለት ነው፡፡ በዓለም ዋንጫ ሰሞን…
Rate this item
(2 votes)
በእግር ኳስ ዓመታዊ ትርፍ 2.8 ቢሊዮን ዶላር የአዲዳስ 1.9 ቢሊዮን ዶላር የናይኪ አዲዳስና ናይኪ ዓለም ዋንጫው ገና ወራት ሲቀሩት በገበያ ዘመቻቸው ከባድ ትንቅንቅ ውስጥ ገብተዋል፡፡ ሁለቱ ኩባንያዎች በእግር ኳሱ የማልያ ትጥቅ አቅራቢነት ከ5 ቢሊዮን ዶላር በላይ በየዓመቱ ያንቀሳቅሳሉ፡፡ በከፍተኛ የቴክኖሎጂ…
Rate this item
(1 Vote)
የዓለማችን የረጅም ርቀት ምርጥ አትሌቶች የሆኑት ቀነኒሣ በቀለ እና ጥሩነሽ ዲባባ በጐዳና ላይ ሩጫዎች ስኬታማ እየሆኑ ናቸው፡፡ ባለፈው ሳምንት በእንግሊዝ በተካሄደው የቡፓ ግሬት ማንቸስተር ራን በ10 ኪ.ሜ የጐዳና ላይ ሩጫ በሁለቱም ፆታዎች አሸናፊ ሆነዋል፡፡ አትሌት ቀነኒሣ በቀለ በወንዶች ምድብ ያሸነፈው…
Rate this item
(0 votes)
ሚድሮክ ኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ክለብ ይመሠረታልሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ በሚቀጥለው ዓመት የአትሌቲክስ ስፖርት ክለብ እንደሚመሰርት አስታወቀ፡፡ በሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ስር ባሉ ኩባንያዎች መካከል ዘንድሮ ለ11ኛ ጊዜ የተካሄደው ዓመታዊ የስፖርት ውድድር ሰሞኑን ተጠናቅቋል፡፡ በዚሁ ዓመታዊ የስፖርት ውድድር መዝጊያ ስነስርዓት ላይ ንግግር…
Saturday, 24 May 2014 15:23

“ኤል ደርቢ ማድሪሊያኖ”

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዛሬ በፖርቱጋል ዋና ከተማ ሊዝበን በሚገኘው ኢስታድዮ ዳ ሉዝ ስታድዬም ለ59ኛው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ሁለቱ የማድሪድ ከተማ ክለቦች ሪያልና አትሌቲኮ ማድሪድ ይፋጠጣሉ፡፡ በሻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ ለፍፃሜ ጨዋታ የአንድ ከተማ ክለቦች ሲገናኙ ለመጀመርያ ጊዜ ነው፡፡ የዋንጫ ጨዋታው በ200 አገራት የቀጥታ…