
Created on 04 February 2023
በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ለ3 ቀናት ጥቁር እንዲለብሱም አዝዛለች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የፊታችን ሰኞ በሚጀመረው ፆመ ነነዌ፣ ሁሉም የእምነቱ ተከታዮች ጥቁር ልብስ በመልበስ፣ በጾምና ጸሎት በመትጋት ፈጣሪውን

Created on 04 February 2023
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተፈጠረው ድርጊት እንዳስጨነቃቸውና በቤተ ክርስቲያኒቱ የተፈጠረው ችግር በቤተ ክርስቲያኗ የውስጥ ሕግና ስርዓት ብቻ ሊፈታ እንደሚገባ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን ገለጹ::አምባሳደሩ ከማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደተናገሩት
Created on 04 February 2023
ኢትዮጵያ ውስጥ በዜጎች ላይ ከሕግ አሠራር ውጪ በሆነ መንገድ እጅግ ከፍተኛና አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንደሚፈፀሙ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል አስታውቋል። ማዕከሉ በአገሪቱ የሰብዓዊ መብት ጥበቃው በጣም የከፋ ደረጃ ላይ መድረሱንም ገልጿል። በዋናነት የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾችን መብ
Created on 04 February 2023
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) መንግስት በሃይማኖት ጉዳዮች ላይ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት በአስቸኳይ እንዲያቆም ጠይቀዋል። ሰሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የውስጥ ጉዳይ በተለያዩ አቅጣጫዎች እየታዩ ያሉት የመንግስት ጣልቃ ገብነት መዘዛቸው ከ
Created on 04 February 2023
ኢትዮጵያና ሱዳን የሚወዛገቡበትን “የድንበር ይገባኛል” ጉዳይ የሚመለከት የድንበር ኮሚሽን ለማቋቋም የሚያስችል ሥራ እየተሰራ እንደሆነ ተገለፀ። የድንበር ኮሚሽን የማቋቋሙ ተግባር በሱዳን ብቻ የሚወሰን ሳይሆን፤ አገሪቱ ከጅቡቲ ጋር ላላት የድንበር ይገባኛል ጥያቄም ተመሳሳዩን አካሄድ ለመከተል ዝግጅት እያደ

“ያውዌ” የተሰኘ መጠሪያ ያለው የሙዚቃ ኮንሰርት ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም ጊዮን ሆቴል ውስጥ በሚገኘው

ትርጉም መፅሀፍ ለንባብ በቃ ከ30 ዓመት በፊት በሩዋንዳ በሁቱና ቱትሲ ጎሳዎች መካከል የተፈጠረውን

ሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት የንጋት ለኢትዮጵያ ፕሮጀክት አካል የሆነውን “አንቺ እንዴት ነሽ” የተሰኘ የኪነ ጥበብ