ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
በተለያዩ የስራ መስኮች የተሰማሩ ሰራተኞች ደህነት የማይጠበቁባቸውና ለስራ እጅግ አደገኛ የሆኑ የአለማችን አገራት ዝርዝር ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ ሴራሊዮን በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። በሴራሊዮን 69 በመቶ ያህል ሰራተኞች በስራ ገበታቸው ላይ ሆነው የከፋ የመቁሰል አደጋ እንደደረሰባቸው የተገለጸ ሲሆን በጋምቢያ 64 በመቶ፣…
Rate this item
(0 votes)
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ያለዕድሜ ጋብቻን በከፍተኛ ሁኔታ ሊያባብሰው እንደሚችልና በመጪዎቹ አምስት አመታት ጊዜ ውስጥ በመላው አለም 2.5 ሚሊዮን ያህል ተጨማሪ ልጃገረዶች ያለዕድሜያቸው ሊዳሩ እንደሚችሉ አለማቀፉ ግብረሰናይ ድርጅት ሴቭ ዘ ችልድረን አስታውቋል፡፡ወረርሽኙ በመላው አለም ድህነትን እያባባሰ እንዲሁም ልጃገረዶች ከትምህርት ገበታቸው እንዲቀሩና…
Rate this item
(0 votes)
 አህጉሪቱ በየአመቱ በግብር ማጭበርበርና ስርቆት 89 ቢ. ዶላር ታጣለች ባለፉት 15 አመታት ከአፍሪካ አህጉር 836 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ገንዘብ በህገ ወጥ መንገድ ወጥቶ ወደተለያዩ አገራት መሻገሩንና አህጉሪቱ በግብር ማጭበርበርና ስርቆት በየአመቱ 89 ቢሊዮን ዶላር ያህል እንደምታጣ ተመድ ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው…
Rate this item
(3 votes)
 በአለማችን 34.3 ሚ ተጠቂዎች፣ 1.02 ሚ ሟቾች፣ 26 ሚ. ያገገሙ ተመዝግበዋል በአፍሪካ እስካለፈው ሃሙስ በነበሩት 7 ቀናት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር፣ ከአንድ ሳምንት በፊት ከነበረው ጋር ሲነጻጸር በ13 በመቶ ያህል ሲቀንስ፣ የሟቾች ቁጥር በአንጻሩ፣ በ7 በመቶ መጨመሩን የአለም የጤና ድርጅት…
Rate this item
(1 Vote)
በአለማችን ታሪክ በአይነቱ የመጀመሪያው እንደሆነ የተነገረለት የጠፈር የፎቶ ኢግዚቢሽን፣ ከመሬት በ130 ሺህ ጫማ ርቀት ላይ በሚገኝ የጠፈር አካባቢ ውስጥ መጀመሩን ብሪትሽ ጆርናል ኦፍ ፎቶግራፊ ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡የአለማችንን ማህበረሰቦች የተለያዩ የህይወት ገጽታዎች የሚያስቃኙና በዋናነት “ግለኝነት፣ ማህበረሰብ፣ አንድነት” በሚል መርህ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
እስከ ሰኔ በነበሩት ስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ ብቻ በመላው አለም 15 ሚሊዮን ያህል ሰዎች በተለያዩ ምክንያቶች ከመኖሪያ ቀያቸው መፈናቀላቸውንና የተፈናቃዮች ቁጥር በመጪዎቹ ወራት በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ባለፈው ረቡዕ ይፋ የተደረገን አንድ አለማቀፍ ጥናት ጠቅሶ ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡ተቀማጭነቱ በስዊዘርላንድ…