ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሚዩዚክ ሜይዴይ የመፃህፍት ንባብ እና የውይይት ክበብ “አለቃ ገብረሃና እውነት ናቸው ወይስ ተረት” በሚል ርእስ ሕልውናቸው ለውይይት ይቀርባል፡፡ ለውይይቱ መነሻ የሚሆን ጥናት የሚያቀርበው ወግ ፀሐፊው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ሲሆን፤ ውይይቱ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት 5 ኪሎ በሚገኘው የብሄራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ…
Read 5018 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ኢያሪኮ 777” የተሰኘ የረዥም ልቦለድ መፅሐፍ በአዘርግ (Adamu G) ተዘጋጅቶ ለንባብ በቃ፡፡ ደራሲው 70 በመቶ ምናባዊ ፈጠራ፣ 30 በመቶ እውነተኛ ገጠመኝ ላይ የተመሰረተ አዝናኝ መፅሐፌን በማህበራዊ ድረገፅ (ፌስቡክ) ላይ ማስተዋወቄ ለመፅሃፉ ሸያጭ አግዞኛል በማለት የመፅሃፉ ገበያ መድራቱን ተናግረዋል፡፡ 146 ገፆች…
Read 7935 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ፊልም የሆነው “ጤዛ” ታሪክ እና ፎክለር በአላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር ለውይይት ይቀርባል፡፡ “የፊልም አተራረክና የኢትዮጵያ ፎክሎር በጤዛ” ፊልም የሚለውን ውይይት በመጪው ሐሙስ አመሻሽ ላይ ፒያሳ በሚገኘው ፑሽኪን አዳራሽ በመገኘት የሚመሩት የትያትር ምሩቅ የሆኑት የፊልም ባለሙያ ንጉሡ ጌታቸው…
Read 3185 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ርእዮት” የሬዲዮ ዝግጅት አየር ላይ መዋል የጀመረበትን አንደኛ ዓመት በዓል ነገ እስጢፋኖስ ቤተክርስትያን አካባቢ በሚገኘው ወይን ኢትዮጵያ የባህል አዳራሽ” ያከብራል፡፡ የምስረታውን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የሚቀርበው ዝግጅት መገናኛ ብዙሃንን የትልልቅ ሀሳቦች መፍለቂያ ማድረግና ማህበረሰቡን እንደሚመስሉ ማሳየት ይጠበቅበታል ተብሏል፡፡ ነገ ከቀኑ…
Read 2563 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዘውዲቱ የፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም ዛሬ 110 ተማሪዎችን ያስመርቃል፡፡ ለ32ኛ ጊዜ በልብስ ፋሽን ዲዛይን፣ በመሠረታዊ ልብስ ስፌትና በጥልፍ ሙያ የሠለጠኑት ተማሪዎች የሚመረቁት በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ ነው፡፡ ማሰልጠኛ ተቋሙ የዛሬ ሠላሳ ሦስት ዓመት የተቋቋመ ነው፡፡ ግጥምን በጃዝ…
Read 3464 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከ10 ቀን በºላ ለገበያ በሚበቃው ስድስተኛ አልበሟ ‹ቶክ ዛት ቶክ› ላይ ያሉ 14 ዘፈኖችዋን ርእስን ሰሞኑን በቀጥታ ለሶሻል ሚዲያ ደንበኞቿ ያሳወቀችው ሪሃና፤ የአልበምዋ ገበያ እንደሞቀላት ቢልቦርድ መፅሄት ገለፀ፡፡ ከተለቀቀ ሁለት ሳምንት የሆነው የዚህ አልበም መሪ ነጠላ ዜማ “ዊ ፋውንድ ላቭ”…
Read 2741 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና