Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
በታዋቂው ደራሲ በክቡር ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ ስም የተሰየመው የቋንቋ፣ የባህል፣ የታሪክና የምርምር ተቋም ሰሞኑን ተመሰረተ፡፡ በጐጃም ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ስር የተቋቋመው የክቡር ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ የቋንቋ፣ የባህል፣ የታሪክና የምርምር ተቋም በሙዚቃ፣ በቲያትር፣ በስነ ፅሁፍ፣ በስዕልና ቅርፃ ቅርፅ፣ በፊልም፣ በባህልና በታሪክ…
Saturday, 31 December 2011 11:59

የጐልደን ግሎብ እጩዎች ታወቁ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዘንድሮ ለሚካሄደው ለ69ኛው የጐልደን ግሎብ ሽልማት የተመረጡ እጩዎች ሰሞኑን ይፋ የተደረጉ ሲሆን ለ84ኛ የኦስካር አዋርድ እጩዎችን ለመምረጥ ድምጽ የመስጠት ስነስርዓት መጀመሩ ተገለፀ፡፡ከሦስት ሳምንት በኋላ በሚካሄደው 69ኛው የጎልደን ግሎብ ሽልማት የሚፎካከሩ ዕጩዎች ሰሞኑን የታወቁ ሲሆን “ዘ አርቲስት” የተሰኘው ፊልም ለ6 የሽልማት…
Rate this item
(0 votes)
በተጠናቀቀው የ2011 የፈረንጆች አመት የሆሊውድ ፊልሞች ገቢ ከዓምናው በ1 ቢሊዮን ዶላር የቀነሰ ቢሆንም በ2012 ለእይታ ይበቃሉ ተብለው በሚጠበቁ በርካታ ፊልሞች የሆሊውድ ገበያ እንደሚደራ ተገለፀ፡፡ በአዲሱ የፈረንጆች አመት 27 የምርጥ ፊልሞች ተከታይ ክፍሎች፤11 ምርጥ የአኒሜሽን ፊልሞች፤ ከ29 በላይ የኮሜዲ ፊልሞች በ3ዲ…
Saturday, 31 December 2011 11:55

ሚል ጊብሰን በፍች ለኪሳራ ተዳርጓል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ለቀድሞ ሚስቱ 425 ሚ. ዶላር እንዲያካፍል ተበይኖበታል የሆሊዉዱ ዝነኛ የፊልም ባለሙያው ሜል ጊብሰን በተደጋጋሚ በገጠመው የጋብቻ ፍቺ ለከፍተኛ ኪሳራ እየተዳረገ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ ለ31 ዓመት ያህል በትዳር አብራው የዘለቀችው የቀድሞ ሚስቱ ሮቢን ዴነስ በጠብ እንደተለየችው የሚታወቅ ሲሆን ከሁለት ዓመት በፊት ፍ/ቤት…
Rate this item
(0 votes)
ቀድሞ “ሮዝ” ትባል የነበረችው “አዲስ ጉዳይ” ባለቀለም መፅሔት የተመሰረተችበትን አምስተኛ ዓመት ባለፈው ቅዳሜ ምሽት በሒልተን አከበረች፡፡ የአከባበር ሥነ ሥርዓቱ በቅርቡ በድንገት ሕይወቷ ያለፈውን የመፅሔቷ ምክትል ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ፅጌረዳ ሃይሉ በሕሊና ፀሎት በማሰብ የተጀመረ ሲሆን መፅሔቷን የተመለከተ ጥናታዊ ፅሁፍም ቀርቧል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ለአራት ዓመት ከፊልም ሥራ ርቆ የቆየው የ43 ዓመቱ ዝነኛው የፊልም ተዋናይ ዊል ስሚዝ በአዲስ ፊልም ወደትወና እንደተመለሰ ተገለፀ፡፡ዊል ስሚዝ ከቶሚሊ ጆንስ ጋር የሚተውንበት አዲስ ፊልም የ”ሜን ኢን ብላክ” ተከታታይ ፊልም 3ኛ ክፍል እንደሆነ ታውቋል፡፡ በሚተውንባቸው ፊልሞች ከፍተኛ ገቢ በማስገባት የሚታወቀው…