ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(3 votes)
 ምሁራን በ”ብሄርተኝነት” መፅሀፍ ላይ የፓናል ውይይት አካሄዱ በዶ/ር በብርሃኑ ሌንጂሶ የተደረሰው “ብሔር-ተኝነት” የተሰኘው መጽሐፍ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ በዓድዋድልመታሰቢያ፣ ፓን አፍሪካ አዳራሽ የተመረቀ ሲሆን። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና ታዋቂ ግለሰቦች ታድመዋል።በምረቃቱ ሥነስርዓቱ ላይ የመክፈቻ ጽሑፍ ያቀረቡት ደራሲ፣ መምሕርና…
Rate this item
(0 votes)
ነዋሪነቱን በባህር ማዶ ያደረገው ገጣሚ ሰሎምን ሞገስ (ፋሲል)፤ “ባሻ አሸብር በጀርመን” የተሰኘ የግጥም መድበል ባለፈው ሳምንት ለገበያ ያቀረበ ሲሆን፤ መጽሐፉ በ76 ገጾች 84 ግጥሞችን ያካተተ ነው፡፡ ከጥቂት ዓመታት በፊት በዳሽን የኪነጥበባት ሽልማት ውድድር ላይ፣ በግጥም ዘርፍ 1ኛ በመውጣት የ100 ሺህ…
Rate this item
(1 Vote)
ነገ በአአዩ ባሕል ማዕከል እንገናኝ።
Rate this item
(0 votes)
 “ሜላድ የብራና ማዕድ” የተሰኘ የጥንታዊ ብራናዎችና ተያያዥ ቁሳቁሶች አውደ ርዕይ በመጪው ሰኔ ወር ይከፈታል፡፡ “ኑ ድንቅ ነገር እዩ” በሚል መሪ ቃል የተሰናዳው በአይነቱ ልዩ ነው የተባለው የብራና አውደ ርዕይ ሰኔ 8 እና 9 ቀን 2016 ዓ.ም በቦሌ ደብረሳሌም መድሃኔአለም ካቴድራል…
Rate this item
(1 Vote)
የአገራችንን የግማሽ ምእተ አመት የፖለቲካ የኢኮኖሚና የማህበራዊ እንቅስቃሴ የሚያስቃኘው የኮሎኔል መርሻ ወዳጆ አዲስ መጽሐፍ፣ የፊታችን እሁድ ግንቦት 11 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጽሐፍት ኤጀንሲ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ የመጽሐፉም ርእስ ”በሦስቱ መንግስታት ያጋጠሙኝ እድሎችና…
Rate this item
(1 Vote)
አርበኛ ወይዘሪት ሆይ ከበደች ስዩምን የሚዘክር መርሃ ግብር በነገው ዕለት ቅዳሜ ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም በወመዘክር አዳራሽ ታላላቆች በታደሙበት ይከናወናል፡፡ በተጨማሪም የአርበኛዋን አንጸባራቂ ገድል የሚያሳይ አጭር ድራማም ለታዳሚው ይቀርባል፡፡በታሪካችን ሂደት ሴቶች ያላቸውን አስተዋፅኦ የሚዘክር ልዩ የፓናል ውይይት ከኪነ-ጥበባዊ ዝግጅቶች…
Page 1 of 317