ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አባትና ልጅ ስለ አንድ ስላስቸገራቸው ጅብ ይወያያሉ፡፡ አባት - እኔ የምልህ የኔ ልጅ ይሄ የሠፈራችን ጅብኮ ለያዥ ለገራዥ አስቸገረ፤ ምን ይሻላል?ልጅ - አባዬ፤ እኔም ግራ ገብቶኛል አባት - እንዴ በቅርቡ ጋሼ ታደሰ ግቢ ገብቶ አንድ ጊደር ወሰደ፡፡…
Rate this item
(15 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊቶች ተሰባስበው አያ አንበሶ ስለታመመ “እንዴትና መቼ እንደምንጠይቀው እንወያይ” እየተባባሉ ሃሳብ እንዲሰጥበት አንድ በአንድ ሃሳብ ይሰነዝራሉ፡፡ ዝሆን - “እንደሚታወቀወ አያ አንበሶ ለብዙ ዓመታት ጌታችንና ንጉሣችን ሆኖ የቆየ ባለ ግርማ ሞገስ መሪያችን ነው፡፡ ስለዚህ አሁኑኑ ሄደን እንጠይቀውና…
Rate this item
(5 votes)
አንድ አፈ - ታሪክ “ከዕለታት አንድ ቀን በሚል የሚከተለውን ያወጋል፡፡ በመጀመሪያ ድቅድቅ ጨለማ ነበረ፡፡ ማንም ምንም ነገር ማየት አይችልም ነበር:: ሰዎችም እርስ በርስ ይጋጩ ነበር፡፡ ስለዚህም “ይህ ዓለም የሚፈልገው ብርሃን ነው” አሉ፡፡ ቀበሮ፤ በዓለም በሌላኛው ወገን የሚኖሩ አያሌ ብርሃን ያላቸው…
Rate this item
(7 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን በርካታ የተራቡ ጅቦች በአንድ ገደል አፋፍ እየሄዱ ሳሉ፤ አንድ እጅግ ግዙፍ ዝሆን እገደሉ አዘቅት ውስጥ ወድቆ ሞቶ አዩ፡፡አንደኛው ዝሆን፤‹‹ጎበዝ አዘቅቱ ውስጥ የወደቀው ዝሆን ይታያችኋል?›› አለና ጠየቀ፡፡ ሁለተኛው ዝሆን፤‹‹ፍንትው ብሎ ተጋድሞ ይታየኛል››አለና መለሰ፡፡ ሦስተኛው ዝሆን፤‹‹እኔ አንድ ሀሳብ አለኝ››አንደኛው…
Rate this item
(9 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን እጅግ ባለፀጋ የሆኑ ባልና ሚስት ነበሩ፡፡ ከጊዜ በኋላ የወለዷት አንዲት ቆንጆ ልጅ ነበረቻቸው፡፡ ይህችን ቆንጆ ልጃቸውን ላግባ ብሎ የማይጠይቅ፣ በውበቷ የማይማረክ ጎበዝ የለም፡፡ ቤተሰቧ ግን አንድም ዕድሜዋን፣ አንድም ብስለቷን በማመዛዘን፣ ገና ለጋ መሆኗን በማሰብ፣ ላግባ ብሎ የጠየቀውን…
Rate this item
(4 votes)
 ሁለት ልጆች ናቸው - ገና ዘጠኝና ስምንት ዓመት ታዳጊዎች፡፡ ሆስፒታል ውስጥ፣ ጎን ለጎን አልጋ ላይ ተኝተው በየግላቸው ይቁነጠነጣሉ፡፡ ፈርተዋል። ግን፣ ‹‹ፈሪ›› እንዳይባሉ፣ ሰው እንዳያውቅባቸው፣ ስሜታቸውን አምቀው ለመደበቅ፣ ከራሳቸው ጋር እየታገሉ ነው፡፡ ተለቅ ያለው ልጅ፣ ራሱን ለማረጋጋት፣ ታናሽዬውንም ለማደፋፈር ወሬ ጀመረ፡፡…